Fana: At a Speed of Life!

በበጀት አመቱ 27 የመስኖ ፕሮጀክቶች እንደሚገነቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ 27 የመስኖ ፕሮጀክቶች እንደሚገነቡ የመስኖና ቆላማ ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ብርሃኑ ሌንጂሶ ገለጹ። ሚኒስትር ዴዔታው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ የመስኖ መሰረተ ልማትን በማስፋፋት የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ…

የጉሮሮ አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉሮሮ አለርጂ ጉሮሯችን ለአለርጂ ተጋላጭ ሲሆን ምላሽ የሚሰጥበት ምልክት ነው፡፡ የተለያዩ አይነት አለርጂዎች እንዳሉ የህክምና ባለሙያዎች የሚናገሩ ሲሆን÷ ከዚህም ውስጥ የአፍንጫ፣ የቆዳ ፣ የጉሮሮ እና ሌሎችንም አለርጂዎች…

የሐረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት ፥ አሸባሪው ህወሓት ከመንግስት የቀረቡ የሰላም አማራጮችን ወደ ጎን በመተው ሦስተኛ ዙር…

ፋና ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የሥምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚስችለውን የሥምምነት ሰነድ ተፈራረመ። ስምምነቱንም፥ አቶ አድማሱ ዳምጠው የፋና ብሮድካስትንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ባይሳ ለታ…

የሠላም ቀን በክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሀገር አቀፍ የሠላም ቀን "ሠላም ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል  ተከበረ፡፡ ክልሎችም ቀኑን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች አክብረዋል፡፡ በአፋር ክልልም  ቀኑን ምክንያት በማድረግ  የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናገሩ። የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን…

በዓመት አንድ ቀን የሚውለው እድሜ ጠገቡ ገበያ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ መስለማርያም ቀበሌ በዓመት አንድ ቀን ብቻ የሚውል ገበያ አለ፡፡ የአካባቢው ህብረተሰብ በአመት አንድ ጊዜ የሚገበያይበት ይህ ገበያ እድሜ ጠገብ መሆኑም ይነገርለታል። “የሩፋኤል ገበያ”…

ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ችላ የማየት ራዕይን ለማሳካት በቅንጅት ይሰራል – ኢንጂነር አይሻ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ችላ የማየት ራዕይን ለማሳካት ከዘርፉ ባለሃብቶች ጋር በጋራ እንደሚሰራ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ ሙኃመድ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር አይሻ አዲስ አመትን አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን…

ምዕራባውያን በሩሲያ-ዩክሬን ጉዳይ ግጭት ቀስቃሽ ፖሊሲ እያራመዱ ነው – ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያን ሀገራት በሩሲያ እና ዩክሬን ጉዳይ ላይ የሚከተሉት ፖሊስ የሁለቱን ሀገራት ግጭት ይበልጥ የሚያባብስ ነው ሲሉ የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ገለጹ፡፡   ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ከሰርቢያ አቻቸው አሌክሳንደር…

ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ በቀጣይ ሣምንት ኡዝቤኪስታን በሚካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባዔ ላይ ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። መሪዎቹ በፈረንጆቹ መስከረም 15 እና 16 በሚካሄደው ጉባዔ ተገናኝተው…