Fana: At a Speed of Life!

ተቋማቱ የጋራ ዕቅድ አውጥተው በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኢትዮጵያ ለገጠማት ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ተቋማቱ ሥራን በመከፋፈል ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከመከሩ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ሲዳማ ቡና መቻልን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ÷ ጎሎቹን ፍሬው ሰለሞን በ17ኛው እና ሙሉዓለም መስፍን በ75ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…

አብርሆት ቤተ መጻሕፍት እስከ ሌሊት 6 ሰዓት አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ከነገ ሕዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሌሊት 6 ሰዓት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁ ተገለጸ። የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ዳይሬክተር ኢንጂነር ውባየሁ ማሞ እንዳሉት÷ ቤተ መጻሕፍቱ አንባቢ ትውልድን ለማፍራት…

ሰሎሞን አረዳ በተመድ የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው መሾም ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ውክልናን ያስገኘ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቅርቡ በተባበሩት መንግሥታት የውስጥ ፍትሕ ሥርዓት ፍርድ ቤት የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው ለተሾሙት ሰሎሞን አረዳ የአሸኛኘት ሥነ ስርዓት አካሄደ፡፡ በሥነ ስርዓቱ ላይ እንደተገለጸው÷ አጋጣሚው ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን…

8 የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ለማዛወር የወጣው ጨረታ ለአንድ ወር ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ወደግል ለማዛወር ያወጣውን ጨረታ ለአንድ ወር ማራዘሙን አስታወቀ። ባለፈው አመት መጨረሻ መንግስት የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ለማዛወር ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። ከዚህ ቀደም ጨረታው እስከ ፈረንጆቹ ሕዳር…

የመከላከያ ሠራዊቱን የሚመጥን የመከላከያ አዋጅ ሊወጣ ይገባል- የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊቱን የሚመጥን ራሱን የቻለ የመከላከያ አዋጅ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ ዛሬ በተካሔደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ÷ የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ለማሻሻል ራሱን የቻለ…

የአሜሪካ ጦር በደቡባዊ ነጻ የውሃ ቀጠና ኃይሉን እያጠናከረ መምጣቱ ተቀባይነት የለውም – ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ወታደራዊ ኃይሉን በደቡባዊ ነጻ ዓለም አቀፋዊ የውሃ ቀጠና እያጠናከረ መምጣቱ ተቀባይነት እንደሌለው ኢራን አስታወቀች፡፡ የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናስር ካናኒ፥ የአሜሪካ ጦር የአካባቢውን መረጋጋት እና ሠላም…

አርጀንቲና ባልተጠበቀችው ሳዑዲ የዓለም ዋንጫውን በሽንፈት ጀምራዋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ሶስተኛ ቀን ውሎ ሳዑዲ ዓረቢያ ያልተጠበቀ ድል አስመዝግባለች። ከደቡብ አሜሪካዋ አርጀንቲና ጋር የተጫወተችው ሳዑዲ ከመመራት ተነስታ 2 ለ 1 አሸንፋለች። በጨዋታው ሊዮኔል መሲ በ10ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው ጎል…

የሴቶችን የገንዘብ ዐቅም ማጠናከር የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ያስችላል – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሴቶችን የገንዘብ ዐቅም ማጠናከር የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን እና ተሳትፎ ለማጎልበት እንደሚያስችል ኢጋድ አስታወቀ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ እና የሴቶችን ተሳትፎ…

ኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት እና ጣና ሐይቅ ትራንስፖርት ድርጅት ተዋህደው ኢትዮ-ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅትን መሰረቱ፡፡ የድርጅቶቹ የውህደት ይፋ ማድረጊያ እና የኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት…