Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው÷ ከ1ኛ መደበኛ ስብሰባ የተሸጋገሩ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ በተጨማሪም የቋሚ ኮሚቴዎችን…

የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በ50 ጥንዶች የሠርግ ስነስርዓት ሊመረቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ እና ለስሟ የሚመጥን ገጽታ እንዲኖራት ታልሞ ሲሠራ የቆየው የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በስኬት መጠናቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ይህ ሥፍራ ለሀገር ኩራት፣ ለጎብኚዎች መዳረሻ፣…

በክልሎች ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይን አስመልክቶ በቀረበ ሠነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች ''በደም የተከበረ በላብ የታሰረ'' በሚል መሪ ሐሳብ ዘላቂ ሰላምና ቀጣይነት ያለው ዕድገት የማረጋገጥ ውጥኖች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ እስካሁን ድረስ በጋምቤላ እና ሐረሪ ክልሎች ውይይቱ የተጠናቀቀ ሲሆን÷ በሶማሌ…

ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢትዮ ቴሌኮም በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢትዮ ቴሌኮም በተለያዩ የትብብር ማዕቀፎች ላይ አብረው ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት÷ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ባካሄደው የተቋም ግንባታና ሪፎርም አሠራሩን ሙሉ በሙሉ ዲጂታላይዝ…

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ የC40 የዓለም ከንቲባዎች ፎረም ለመሳተፍ ቦነስ አይረስ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን የC40 የዓለም ከንቲባዎች ፎረም ለመሳተፍ አርጀንቲና ቦነስ አይረስ ገብቷል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦነስ አይረስ ከተማ ከከንቲባ ሆራቺዮ ሮድሪገዝ ላሬት እና ከአፍሪካ ልማት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይታቸው በሰሜን ኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ መምክራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ አቶ…

በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ቡድን ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ እርዳታ በተሣለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – ለሰብዓዊ ድጋፍ…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ እርዳታ በተሣለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት መደረጉን ለሰብዓዊ ድጋፍ የተዋቀረው ኮሚቴ አስታወቀ። የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ ከውጭ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት፣ በእነዚህ አካባቢዎች የሴቶችና ሕጻናት ሁኔታና የጸጥታ…

የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጫናና ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሑድ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው፡፡ ሰልፉ በኋይት ሃውስ ፊት ለፊት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ ሦስት ሰአት ጀምሮ…

በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት የተደረገው የአርባ ምንጭ ከተማ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ባህርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት…