አዲስ አበባ የበካይ ጋዝን በሚያስቀር የዘመናዊ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ የበካይ ጋዝን በሚያስቀር የዘመናዊ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት በመዘርጋት ባከናወነችው መልካም ስራ በሲ40 የከንቲባዎች ፎረም አሸናፊ ሆነች፡፡
ሽልማቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአርጀንቲና…