የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በሸቤለይ ወረዳ ዘመናዊ የግመል ማራቢያ ማዕከልን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን ሸቤለይ ወረዳ ዘመናዊ የግመል ማራቢያ ማዕከልን ከልዑካቸው ጋር በመሆን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ግሽበትን እና የጥቁር ገበያን ለመቆጣጠር የተዘረጉ አዳዲስ አሰራሮች አበረታች ናቸው – የምጣኔ ሀብት ምሁራን Amele Demsew Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የገንዘብ ግሽበትን እና የጥቁር ገበያን ለመቆጣጠር በቅርቡ ይፋ ያደረጋቸው አዳዲስ አሰራሮች እና የቁጥጥር መንገዶች አበረታች ናቸው ሲሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የምጣኔ ሀብት ምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሊጥና አኩሪ ዐተር ሰብሎች ከ11 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – የግብርና ሚኒስቴር Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የምርት ዘመን ከሰሊጥ እና አኩሪ ዐተር ሰብሎች ከ11 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው፥ ከ450 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሰሊጥ ሰብል የተሸፈነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተሞከሩ ከ1 ሺህ 600 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ከሸፉ Meseret Awoke Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ በተለያዩ ተቋማት ላይ የተሞከሩ ከ1 ሺህ 600 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። በመረጃና መረብ ደህንነት አስተዳደር የሳይበር ጥቃት ትንተና ቡድን መሪ አቤል…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ሁለት ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለማስገባት በዝግጅት ላይ መሆኑን ገለፀ Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደፊት ሁለት ተጨማሪ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለማስገባት በዝግጅት ላይ መሆኑን ገለፀ፡፡ ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ በረራ የጀመረበት 10ኛ አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆዳ ተረፈ ምርትን ወደ ኮላ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ፋብሪካ ወደ ስራ ገባ Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆዳ ተረፈ ምርትን ወደ ኮላ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ፋብሪካ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ "ጂያዚን ዛንግ ክረስት ኤንድ ፊኒሽድ ሌዘር ፕሮዳክትስ" የተባለ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ፋብሪካውን ወደ ስራ ማስገባቱ ተገልጿል፡፡ በዚህም የኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያ ሠራዊት ስር በሚገኙ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ እየተሠራ ነው- መንግሥት ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጅ በገቡ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ አቅርቦት እና መሰረታዊ አገልግሎት ማስጀመርን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ Mikias Ayele Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተካታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ቀን 7 ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ጎሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ “በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም” ከ133 ከተሞች ጋር ተወዳድራ አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ "በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም" ምርጥ ተሞክሮ በ8ኛው የሚላን የከተማ ምግብ ፖሊስ ስምምነት ግሎባል ፎረም ዘላቂ አመጋገብ እና ሥነ ምግብ ዘርፍ አሸንፋለች፡፡ አዲስ አበባ ይህንን ሽልማት ያሸነፈችው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ133…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሕንድ – አፍሪካ የመከላከያ ሃይል ውይይት ላይ እየተሳተፈች ነው Alemayehu Geremew Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ የተመራው ልዑክ በሕንድ - አፍሪካ የመከላከያ ሃይል ውይይት ላይ በጉጅራት እየተሳተፈ ነው፡፡ ዶክተር አብርሃም በላይ በአፍሪካ-ሕንድ እንዲሁም በኢትዮ-ሕንድ የመከላከያ ጦር ትብብር ላይ…