Fana: At a Speed of Life!

የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች ዘርፎች መጎልበት ግብርና የማይተካ ሚና አለው – ር/መ ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች ዘርፎች መጎልበት ግብርና የማይተካ ሚና እንዳለው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች…

አሜሪካ ከነዳጅ ክምችቷ 15 ሚሊየን በርሜል ለገበያ ልታቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ አምራች እና ላኪ ሀገራት (ኦፔክ) የሚያቀርቡትን ነዳጅ ለመቀነስ መስማማታቸውን ተከትሎ አሜሪካ ከነዳጅ ክምችቷ 15 ሚሊየን በርሜል ወደ ገበያ ልትለቅ መሆኑን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስታውቀዋል። የኦፔክ አባል ሃገራት ለዓለም አቀፉ ገበያ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ "በደም የተከበረ በላብ የታሠረ ዘላቂ ሰላምና ቀጣይነት ያለው ዕድገት የማረጋገጥ ውጥኖች" በሚል መሪ ቃል…

በ100 ሺህ ለሚቆጠሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጥረናል- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታሰበውን ያህል ባይሆንም እንደ ክልል በ100 ሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶች በማኅበር ተደራጅተው ሥራ እንዲፈጥሩ አድርገናል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል በደቡብ ክልል ከሚገኙ የካቢኔ…

በግሉ ዘርፍ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር በግሉ ዘርፍ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ በአውደ ጥናቱ ባደረጉት ገለፃ የግዥ ሂደት…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና ከአይኤምኤፍ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር በአሜሪካ ተወያዩ። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን በአሜሪካ…

ዶ/ር ሊያ ታደሠ የአዳሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሠ በሐዋሳ ከተማ የሚገኘውን የአዳሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ፥ ተቋሙ እየሰጠ ያለው አገልግሎት በባለሙያዎች የተብራራ ሲሆን ፥ ጤና ጣቢያው የቤተሰብ ምጣኔ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ…

አምባሳደር ስለሺ ከ50 በላይ የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ እና የኢፌዴሪ የገንዘበ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከ50 በላይ የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ፡፡ ባለሃብቶቹ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ ከአጎዋ መውጣቷ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ…

ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለሚጠቁሙ ወሮታ የሚከፈልበትን መመሪያ በሚመለከት ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለሚጠቁሙ ወሮታ የሚከፈልበትን መመሪያ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ባንኩ በቅርቡ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለሚጠቁሙ ዜጎች ወሮታ እከፍላለሁ ማለቱን ተከትሎ ነው ስለአጠቃላይ መመሪያው ዛሬ…

ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ከባድ የሙስና እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈጽመዋል በተባሉ 3 የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ሕግ በአዲስ አበባ ፖሊስ የአየር መንገድ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ሃላፊን ጨምሮ ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ከባድ የሙስና እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈጽመዋል ባላቸው 3 የፖሊስ አባላት እና ግብረአበሮቻቸው ላይ ክስ መሰረተ፡፡…