የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል። በፎረሙ ትናንት “የደህንነት ስጋቶችን መቀነስ፣ ችግሮችን መቋቋም የምትችልና የምንመኛትን አፍሪካ መገንባት”…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አል ቡርሃን ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ Mekoya Hailemariam Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ። ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ባህር ዳር ሲደርሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሕግ አውጭዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሕግ አውጭዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ጠየቁ። የሀገር አቀፍ፣ የክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ሕግ አውጭዎች የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይስ-ጆንስን ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ጉብኝት እያደረጉ ካሉት ከእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይስ-ጆንስን ጋር በተለያዩ ሰብዓዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ዓይነ ስውርነትን በማጥፋት ዙሪያ፣ በጦርነት ወቅት የሚደርሱ ጾታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ Mekoya Hailemariam Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባህር ዳር ሲደርሱም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዋል። 10ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት እያስከተለ ያለው ጥፋት በቃህ ሊባል ይገባል ሲሉ በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ገለጹ Tamrat Bishaw Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እያስከተለ ያለው ጥፋት በቃህ ሊባል እንደሚገባው በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ተናገሩ። በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያካሄዱት ተወላጆቹ፥ የሽብር ቡድኑ በንፁሃን ዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን…
Uncategorized አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያውን ጠ/ሚ ሃምዛ አብዲን ጨምሮ የጣና ፎረም ተሳታፊዎች ባህር ዳር ገቡ Tamrat Bishaw Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዛ አብዲና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የጣና ፎረም ተሳታፊዎች ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል፡፡ 10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደው አቋም መርህ አልባነቱን ያሳየ ነው – ምሁራን Feven Bishaw Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደው ኢ- ፍትሃዊ አካሄድ የህብረቱን መርህ አልባነት በግልጽ ያሳየ ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ተንታኞች ተናገሩ፡፡ የህብረቱ አባል ሃገር የሆነችው አየርላንድ የምታንጸባርቀው አቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና በየጊዜው የነበሩት የኢትዮጵያ መንግስታት ለአፍሪካ ህዝቦች ነጻነት ጽኑ አቋም አላቸው- አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ Tamrat Bishaw Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ያለውም ሆነ በየጊዜው የነበሩት የኢትዮጵያ መንግስታት ለአፍሪካ ህዝቦች ነጻነት ጽኑ አቋም አላቸው ሲሉ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ገልፀዋል። “የደህንነት ስጋቶችን መቀነስ፣ ችግሮችን መቋቋም የምትችልና…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ 13 የቤቲንግ ስራ ድርጅቶችና የ109 አንቀሳቀሾቻቸውን የባንክ ሒሳብ አገደ Shambel Mihret Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በፋይናንስና ኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎችን በሚፈጽሙ አካላት ላይ መውሰድ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምንም አይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖረው በጥቁር ገበያ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ…