Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ መሰረታዊ ፍላጎት የሚሟላው ገቢ በአግባቡ ሲሰበሰብ ነው- ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት የሚቻለው ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በ2014 ዓ.ም አፈፃጸምና በ2015 ዕቅድ ላይ የውይይት…

የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አፈፃፀም ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አፈፃፀም የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ በተገኙበት በፌደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ተገምግሟል። ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በግምገማው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከክልል ፖሊስና…

በክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራን በማሳደግ የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑን አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በሶማሌ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራሞች ከእንስሳት ሀብት ልማት እና ከግብርና ልማት ዘርፎች ጋር በማቀናጀት እንደሚተገበሩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ፡፡ “አዲስ እሳቤ ለዘላቂ ጉዞ” በሚል መሪ ሐሳብ የሥራና…

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የውኃ ተቋማትን ወደ ሥራ ለማስገባት የተደረገው ጥረት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር የሚገመቱ የውኃ ተቋማትን በአስቸኳይ ጥገና መልሶ ወደ ሥራ ለማስገባት የተደረገው ጥረት ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድን…

የማጃንግ የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ተቋም የተመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡ በማጃንግ ባዮስፌር ሪዘርቭ ጥበቃ ዙሪያ በሜጢ ከተማ የውይይት…

ፑቲን ኔቶ ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንቱ በአስታና እየተካሄደ ባለው የማዕከላዊ እስያ - ሩሲያ ስብሰባ ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና የሱዳን የሽግግር መንግስት ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አል ቡርሃን በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳን የሽግግር መንግስት ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ሁለቱ መሪዎች ከ10ኛ የጣና ፎረም ጎን ለጎን ነው በሁለቱ ሀገራት…

አቶ አህመድ ሺዴ ከኮርፖሬት ካውንስል ፎር አፍሪካ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከኮርፖሬት ካውንስል ፎር አፍሪካ ሃላፊዎች ጋር በአጎዋ ነጻ የገበያ ዕድል ተጠቃሚነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከኮርፖሬት ካውንስል ፎር አፍሪካ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ የሚሰራ የንግድ ፎረም ተቋም ነው።…

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እና የአፋር ህዝቦች የሰላም መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እና የአፋር ወንድም ህዝቦች በከሚሴ ከተማ የጋራ የሰላም የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የጋራ የሰላም ምክክር መድረኩ የተጀመረው በኃይማኖት አባቶች ምርቃን ነው፡፡ የሁለቱ ህዝቦች የኖረ የጋራ…

ኪዩር ኢትዮጵያ ለ3 ሺህ 200 ሕጻናትና ወጣቶች የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኪዩር ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት የአካል ጉዳትና ህመም ላለባቸው 3 ሺህ 200 ሕጻናትና ወጣቶች የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ። ኪዩር ኢትዮጵያ ትናንት ለ46 አካል ጉዳተኛ ሕጻናትና ወጣቶች ዘመናዊ የሰው ሰራሽ አካል ድጋፍ አድርጓል።…