Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ የሣይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያ የሚገኙት የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በቅርቡ የተመረቀውን የሣይንስ ሙዚየም ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ የፓንአፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ 2022 ዐውደ ርዕይን እና በሣይንስ ሙዚየም ለዕይታ…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ አላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አበላት ጂቡቲ አመቦሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን  የተለያዩ ሹመቶች አጽድቋል፡፡ በዚህ መሠረት፡- ዶ/ር ቀነዓ ያደታ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ ምትኩ…

የኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት ይበልጥ እንዲጠናከር ብልፅግና ፓርቲ አበክሮ ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዚሀዎ ዚሁዋን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በርካታ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፋት፣ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር…

40 ኤፍ1 ቦምብ እና 15 ክላሽንኮቭ መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ዞን መተማ ወረዳ በማጠቢያ ንዑስ ወረዳ ጉባይ ቀበሌ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ 40 ኤፍ1 ቦምብ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የመተማ ወረዳ ፖሊስ የታክቲክ ምርመራ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ቸኮል ወርቄ እንደገለጹት÷…

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ከ62 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሰራዊት ከ62 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ጥሩማር አባተ እና የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት…

የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የሱዳን ሪፐብሊክ አቻው ጀነራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ  የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናን…

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሁለተኛው ምዕራፍ ለተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ…

በመዲናዋ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለ799 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ለ799 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዋና እና ምክትል ኮሚሽነሮች የኮሚሽኑ ዳይሬክተሮች እና…

ሰላምን፣ አብሮነትንና ወንድማማችነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ሥራ ተሰርቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ሰላምን፣ አብሮነትንና ወንድማማችነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ሥራ መሠራቱን የአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት…