ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ድንገተኛ ክስተቶችን መቋቋም ብቻ ሳይሆን በትኩረት ማቀድ እና ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት መሆኑን አስታወቁ።
በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች…