Fana: At a Speed of Life!

በጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የፖሊስ ሥራን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ የልዑካን ቡድን የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች በአቡዳቢ የፖሊስ ሥራን ጎብኝቷል፡፡   የልዑካን ቡድኑ ዱባይ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በተባበሩት…

አቶ ዛዲግ አብረሃ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር ዛዲግ አብረሃ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማይክ አይህ ዴንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የትብብር ሚኒስትሩ የአረንዴ ዲፕሎማሲን በጎረቤት አገራት…

38 አይነት ምርቶች ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ እንዳይፈቀድላቸው ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር 38 አይነት ምርቶች የባንክ መተማመኛ ሰነድ እንዳያገኙ መወሰኑን አስታወቀ። ምርቶቹ የብሄራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጉሙሩክ ኮሚሽን በጥናት ለይቶ ይፋ ያደረጋቸው ናቸው ተብሏል። በምርቶቹ ላይ እገዳ…

የአርብቶአደሮች ልማት ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ልማት ፎረም ዛሬ ተመሰረተ፡፡ የፎረሙ መመስረት ዓላማም የአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደሮችን የእንስሳትና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶችን ተጨባጭ ሁኔታ መሰረት በማድረግ፣ የልማት አጋሮችን አቅም በማሰባሰብ በገበያ መር…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባፉት 3 ወራት 411 ጊጋ ዋት ሰዓት አመነጨ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ከመነጨው አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 10 በመቶ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የዕቅድ ሥራ…

በአዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት “የአፍሪካ አዳራሽ” እድሳትን የማስጀመር ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት “የአፍሪካ አዳራሽ” እድሳትን የማስጀመር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡   እድሳቱ ከ60 ዓመታት በላይ የቆየውን አዳራሽ ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ዘመኑን የዋጀ…

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምዕራባውያን አተያይ የተዛባ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጄራልድ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለተከሰተው ግጭት መራዘም የምዕራባውያን አተያይና ምላሽ ሚዛናዊ አለመሆን የበኩሉን አስተዋፅዖ ማበርከቱን ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጄራልድ ገለጹ፡፡ በካናዳ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ትምህርት ቤት ዳይሬክተር የሆኑት ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጄራልድ…

በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኛ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ካቲያ ኮል ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ የሣይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያ የሚገኙት የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በቅርቡ የተመረቀውን የሣይንስ ሙዚየም ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ የፓንአፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ 2022 ዐውደ ርዕይን እና በሣይንስ ሙዚየም ለዕይታ…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ አላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አበላት ጂቡቲ አመቦሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር…