የሀገር ውስጥ ዜና በዱባይና ሰሜን ኢሚሬቶች ለወቅታዊ ሀገራዊ ጥሪ ከ303 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ Shambel Mihret Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይና ሰሜን ኢሚሬቶች የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት መንግስት ያቀረበውን ወቅታዊ ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ከ303 ሺህ ዶላር በላይ ተሰብስቧል። ከድጋፉ ውስጥ 300 ሺህ የሚሆነው ከዱባይና ሰሜን ኢሚሬቶች የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈተና የወሰዱ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ የአካባቢያቸው እየተመለሱ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ Amele Demsew Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ የአካባቢያቸው እየተመለሱ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ተማሪዎቹ ፈተናቸውን ከወሰዱባቸው የዩኒቨርሲቲ ማዕከላት ነው ወደ የአካባቢያቸው እየተመለሱ ያሉት።…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ሴክሬታሪያት የኢትዮጵያን የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ዝግጅት አደነቀ Melaku Gedif Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ሴክሬታሪያት ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ከኢትዮጵያ የበይነ መረብ አስተዳደር አዘጋጅ ኮሚቴዎች ጋር ተወያይቷል። ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የበይነ መረብ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የተጋላጭነት አውደ ጥናት እያካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ለሶስት ቀናት የሚያካሂደው የተጋላጭነት አውደ ጥናት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ አውደ ጥናቱ በህግ የሰውነት መብት የተሰጣቸው አካላትና አደረጃጀቶች ፣ የታክስ ወንጀሎች እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ዓመታት 4 ቢሊየን የቡና ችግኞች ተተክለዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ዓመታት በቡና ልማት የተከናወነው ስራ የምርቱን የወጪ ንግድ መጠን እንዳሳደገው የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስሰር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት፥ ከአራት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የአፍሪካ ቡድን አንድ ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የዓለም ባንክ እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት ዓመታዊ ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የሞነተሪና ካፒታል ማርኬት ዲፓርትመንት ምክትል ዳይሬክተርና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱም በዲፓርትመንቱና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መካከል በውጭ ምንዛሬ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ Alemayehu Geremew Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ ዓላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ፡፡ ልዑኩ ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ እና የደቡብ ሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የማኅበራዊ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን እየሸኙ ነው Alemayehu Geremew Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማኅበራዊ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተቀበሏቸውን ተፈታኞች ወደ ቤተሰቦቻቸው መሸኘት ጀምረዋል፡፡ በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት በትብብር ለመሥራት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት በትብብር ለመሥራት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት÷ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…