የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አጭሯ ሴት ልጅ በሠላም ተገላገለች Alemayehu Geremew Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ61 ሴንቲ ሜትር ርዝመት በአፍሪካ ድንቃ ድንቅ መዝገብ በኢትዮጵያ አጭሯ ሴት ተብላ የተመዘገበችው ኤሻሌ ወርቁ ሴት ልጅ በሠላም ተገላግላለች። ኤሻሌ ወርቁ በወላይታ ሶዶ ዞን በሚገኘው ክርስቲያን ሆስፒታል ጠዋት 3 ሠዓት ላይ መውለዷን የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርትና ምዘና ላይ የሚደረግ አሉታዊ ዘመቻ ተቀባይነት የለውም -የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን Amele Demsew Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርትና ምዘና ላይ የሚደረግ አሉታዊ ዘመቻ ተቀባይነት የለውም ሲል የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ገለጸ፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዩን አስመልክቶ በስተላለፈው መልዕክት÷ በትምህርትና ምዘና ላይ የሚደረግ አሉታዊ ዘመቻ በእውቀት ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከሀገራት እንዳይገቡ የጣለችውን የገቢ የምግብ ምርቶች እገዳ አራዘመች Alemayehu Geremew Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀደም ሲል ሀገራቸው ላይ ማዕቀብ ከጣሉ ሀገራት የምግብ ምርቶች ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ ያሳለፉትን ክልከላ አራዘሙ። በፈረንጆቹ 2014 ክሬሚያ ሩሲያን ከተቀላቀለች በኋላ ምዕራባውያኑ እውቅና አንሰጥም ማለታቸው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል ሊከበር ነው Meseret Awoke Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ ፋውንዴሽን የጀነራሉን 100ኛ ዓመት የልደት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሊያከብር መሆኑን ገለጸ። ፋውንዴሽኑ የበዓል አከባበሩን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ፥ የበዓሉ መከበር ዋነኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡና ገለባ ከተበላሸ ለውዝ ጋር ቀላቅሎ የምግብ ዘይት ሲያመርት በተገኘ ተቋም ላይ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ቀጨኔ አካባቢ የቡና ገለባ ከሻገተ ለውዝ ጋር በመቀላቀል የምግብ ዘይት ሲያመርት በተገኘ ተቋም ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የሚካሄደውን ሕዝበ ውሣኔ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሂደውን ሕዝበ ውሣኔ የትግበራ አፈጻጸም ዝርዝር ዕቅድ ማሳያ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አደረገ፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከደቡበ ኮሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የደቡበ ኮሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ኪም ጂን-ፒዮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ላይ 54 ሀገራት አስቸኳይ የብድር እፎይታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ Meseret Awoke Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያንስ 54 ታዳጊ ሀገራትን ጨምሮ 25 ከሰሐራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ወደ አስከፊ ድህነት እንዳይገቡ አፋጣኝ የብድር እፎይታ ያስፈልጋቸዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አስታወቀ። ትናንት ድርጅቱ ባወጣው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔቶ ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን አምኗል – ሜድቬዴቭ ዮሐንስ ደርበው Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን የኔቶ ዋና ጸሐፊ ዬንስ ስቶልተንበርግ በተዘዋዋሪ ማመናቸውን የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ገለጹ፡፡ ማክሰኞ ዕለት በጉዳዩ ላይ ስቶልተንበርግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዓመታዊ ጉባዔ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ…