Fana: At a Speed of Life!

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ በአንድ መጋዘን ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው ቤተል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መጋዘን ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ መከሰቱን  የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነትባለሙያ…

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን ጦርነት ለመከላከል ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደግፋለን-የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማህበራት ህብረት ጥምረት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የተከፈተበትን ጦርነት ለመከላከል የሚያደርገውን ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደሚደግፍ የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማህበራት ህብረት ጥምረት አስታወቀ፡፡ ህብረቱ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ህብረቱ…

ኢትዮጵያን የሚያተራምሱ አካላትን በጋራ መከላከል እንደሚያስፈልግ የድሬዳዋ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሰላም እና ደህንነት ለመጠበቅ ኢትዮጵያን የሚያተራምሱ አካላትን በጋራ መከላከል እንደሚያስፈልግ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ በአሸባሪው ህወሓት የተከፈተውን ጦርነት አስመልክቶ "ለሀገር ክብር በትግል እናብር " በሚል መሪ ሀሳብ…

በመዲናዋ የደረሰ የመኪና አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ  ልደታ ክፍለ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት 2፡30 አካባቢ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አብነት አካባቢ ነው የደረሰው። አደጋውን…

የተቃጣብንን የጠላት ወረራ እየመከትን የልማት ስራችንን እናስቀጥላለን- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን በ1ሺህ ሄክታር መሬት ላይ በግል ባለሃብት እየለማ ያ የሚገኝ የበቆሎ ምርጥ ዘር ማባዥ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ርስቱ በጉብኝት መርሐ ግብሩ ወቅት እንደገለጹት÷ በአሸባሪው…

የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ የጉባኤው የበላይ ጠባቂ አባቶች "የሰላም ቅድመ ሁኔታው ሰላም ብቻ ነው" በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ እና አዲስ ዓመትን ምክንያት…

አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች፣ ሚሲዮንና ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ሸባሪው ህወሓት እያደረገ…

አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ጥቅም ለማይፈልጉ ባዕዳን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ብሄራዊ አንድነትና ጥቅም ከማይፈልጉ ባዕዳን ለሚሰጠው ተልዕኮ የሚያድር ጉዳይ አስፈፃሚ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ የመልማት ተፈጥሯዊ መብቷን እንዳትጠቀም የሚፈልጉ ባዕዳን የህወሓት…

ዋልያዎቹ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በሳምንቱ መጨረሻ ለሚያደርጉት የካፍ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን እሁድ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ…

በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይ 5 ኩባንያዎች ይሳተፋሉ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው ጥቅምት ወር በዱባይ በሚካሄደው በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይ በቢዝንስ አውትሶርሲንግ ሥራ የተሰማሩ አምስት የኢትዮጵያ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዱባይ በሚካሄደው የጂአይቴክስ…