Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ ዓላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጁባ ገባ፡፡ ልዑኩ ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ እና የደቡብ ሱዳን…

የማኅበራዊ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን እየሸኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማኅበራዊ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተቀበሏቸውን ተፈታኞች ወደ ቤተሰቦቻቸው መሸኘት ጀምረዋል፡፡ በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት በትብብር ለመሥራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት በትብብር ለመሥራት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት÷ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…

አየር መንገዱ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላኑን ወደ ጭነት አገልግሎት ቀየረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ አንድ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላኑን ወደ ጭነት አገልግሎት (ካርጎ) የመቀየር ሥራውን አጠናቆ ይፋ አደረገ፡፡ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላኑ ወደ ጭነት አገልግሎት የተቀየረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከእስራኤሉ ኤሮስፔስ…

አቶ ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርክሂን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በቀጣዩ ህዳር ወር በጀርመን ስለሚካሄደውየፓራሊምፒክ ዓለም አቀፍ ኮሚቴ ስብሰባ እና በቀጣይ ሁለቱ ሀገራት በባህል ዘርፍ የጋራ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥ በትምህርት ላይ እየመጣ ላለው ለውጥ ማሳያ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና አሰጣጥ በትምህርት ላይ እየመጣ ላለው ለውጥ አንዱ ማሳያ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የመጀመሪያ ምዕራፍ መጠናቀቅን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም አቶ ደመቀ መኮንን የሁለቱን ሀገራት የረጅም ጊዜ ግንኙነት አንስተዋል። በዚህ ወቅትም…

የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ፈተና ይወስዳሉ ተብለው ከሚጠበቁ 595 ሺህ የማህበራዊ ሣይንስ…

በስልጤ ዞን የ4 አመት ህፃን ልጅ በጅብ ንክሻ ህይወቷ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ የ4 አመት ህፃን ልጅ በጅብ ንክሻ ህይወቷ ማለፉን የደቡብ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በዞኑ ሳንኩራ ወረዳ ልዩ ስሙ ማዞሪያ በተባለው አካባቢ በመንደሩ የምትኖር የ4 ዓመት ህፃን ልጅ ከእኮዮቿ ጋር እየተጫወተች በነበረበት ወቅት…

የቱርክ አስመጪዎች ብረትና ብረት ነክ ዕቃዎችን ለኢትዮጵያ ሊያቀርቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ብረት አስመጪዎች ብረትና ብረት ነክ ዕቃዎችን ለኢትዮጵያ ለማቅረብ መስማማታቸውን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡ አቅርቦቱ የሚከናወነው አሊጋስ፣ ኢዝሚርና እስክንድሪያ ከተሰኙ…