የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ሲገቡ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ እና ጣሊያን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማች Melaku Gedif Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ጣሊያን፣ ሲንጋፖር፣ ካሜሩን እና ሶማሊያ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ የትራንስፖት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በካናዳ እየተካሄደ በሚገኘው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከ200 በላይ የዚምባቡዌ መምህራን በሩዋንዳ ሥራ ሊጀምሩ ነው Alemayehu Geremew Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆች ወር ከ200 በላይ የዚምባቡዌ መምህራን በሩዋንዳ በሚገኙ የትምህርት ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ ተገለጸ፡፡ ይህም በሀገሪቷ ያለውን የመምህራን እጥረት ለመቅረፍ የሚደረገው ጥረት ከፊል ማሳያ መሆኑን ሲጂቲ ኤን ዘግቧል።…
የዜና ቪዲዮዎች ባለፈው አንድ ዓመት የተመዘገቡ ውጤቶች Amare Asrat Oct 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=MD93ZWUT31Q
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያና ኬንያ ታሪካዊ ግንኙነት Amare Asrat Oct 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=vy2wLIVtO5c
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል እርምጃ እየወሰደች ነው – አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ በዘላቂ ኢኮኖሚ ልማት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ተጨባጭ እርምጃዎችን እየወሰደች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር ባለፉት 3 ወራት የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በተቀናጀ መንገድ ማከናወኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሦስት ወራት በተደራጀ የሕዝብ ተሳትፎ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በተቀናጀና በተዋሀደ መንገድ ማከናወኑ ተገለጸ፡፡ አስተዳደሩ ባለፉት ሦስት ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎችና የቀጣይ…
ስፓርት ወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል Alemayehu Geremew Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። ከምሳ በኋላ በተካሄደው የመጀመሪያ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በአዲሱ የወውድድር አመት ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ክትፎዎቹ ባህርዳር ከተማን በተመስገን በጅሮንድ ድንቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 ዓመታት በላይ የተዘጋው ት/ቤት በአንድ ቤተሰብ አባላት ድጋፍ ዳግም ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ከ20 ዓመታት በላይ ተዘግቶ የቆየው አባባ ብሩ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በገንዘብ እጥረትና በሌሎች ምክንያቶች ለዓመታት አገልግሎት መስጠት ያቆመው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል የእስልምና እምነት ተከታይ ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29 ቀን መግባት እንደሚችሉ አስታወቀ Meseret Awoke Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የእስልምና እምነት ተከታይ ተፈታኝ ተማሪዎች መስከረም 28 የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ መፈቀዱን አስታውቋል፡፡ መስከረም 30 ቀን 2015…