የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለሚወስዱ ተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች Melaku Gedif Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከፊታችን መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በፈተና ማዕከላት (ዩኒቨርሲቲዎች) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ ለፈታኞች የተከለከሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያው ፕሬዚዳንት የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ Shambel Mihret Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የሳይንስ ሙዚየም ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ሌሎችም የሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በሁለተዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ላይ በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ሁለቱ መሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያ የፖለቲካና መሠል ልዩነቶችን በሰከነ መንገድ በውይይትና በንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለክትባቶች ተደራሽነት ከሚሰራው ዓለም አቀፉ የክትባቶች ጥምረት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለክትባቶች ተደራሽነት የሚሰራው ዓለም አቀፉ የክትባቶች ጥምረት(ጋቪ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሴዝ በርክሌይ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ ከፈረንጆቹ 2021…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳፋሪኮም የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ በይፋ አስጀመረ Meseret Awoke Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በይፋ አስጀምሯል፡፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ባካሄደው የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ አገልግሎቱን ለማስጀመር…
ጤና የልብ ህመም መንስኤ እና ህክምናው Feven Bishaw Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ልብ ኦክስጂን ያለውን ደም መርጨት ዋነኛ ተግባሩ የሆነ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡ ልብ ደምን የሚረጨው በመኮማተር እና በመዘርጋት መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ሀኪም ዶክተር ደጁማ ያዴታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ አምራች ሀገራት የነዳጅ ምርትን ለመቀነስ ተስማሙ Meseret Awoke Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ አምራችና ላኪ ሀገራት (ኦፔክ) የነዳጅ ምርትን ለመቀነስ መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ ሀገራቱ አሁን ላይ ያለው የነዳጅ አቅርቦት ቀውስ መፍትሄ ሳያገኝ በቀን የሚያመርቱትን ነዳጅ በ2 ሚሊየን በርሜል ለመቀነስ ተስማምተናል ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዩኒቨርሲቲዎች ያደረጉት ዝግጅት አስደሳች ነው-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ Mikias Ayele Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዩኒቨርሲቲዎች ያደረጉት ዝግጅት አስደሳች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃነ ነጋ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት ያደረገውን ዝግጅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች Melaku Gedif Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት ተጨማሪ የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን በዛሬው ዕለት አስወንጭፋለች፡፡ ፒዮንግያንግ ÷አሜሪካ ተዋጊ ወታደሮቿን እና የጦር ተሸካሚ መርከቧን በኮሪያ ልሳነ ምድር በድጋሚ ማሰማራቷን ተከትሎ ነው የአጭር ርቀት ባላስቲክ…