ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩሮ ምንዛሬ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑን ቀጥሏል Meseret Awoke Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ዝቅ ማለት በሃይል ዘርፍ ያለው ቀውስ መባባስ እና አሜሪካ የገንዘብ ፖሊሲዋን በይበልጥ ጥብቅ ማድረጓ አበይት ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማህበራትና የፖለቲካ ፓርቲ ምክር ቤቶች በሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ላይ እየመከሩ ነው Feven Bishaw Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ላይ የበኩላቸውን መወጣት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ እየመከሩ ነው። በውይይቱ ላይ ሁለቱ ምክር ቤቶች በሀገራዊ ጥቅም ላይ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ላሊበላን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እንሠራለን – አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላሊበላ ከተሰጡን ጸጋዎች መካከል አንዷ በመሆኗ የቱሪዝም ማዕከል እና የዓለም ሕዝብ መዳረሻ ለማድረግ እንሠራለን ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የአሸንድዬ በዓል በላሊበላ ከተማ "አሸንድዬ የማንነታችን እና የአንድነታችን መስተጋብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጉባዔ መካሔድ ጀመረ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 24ኛው የትምህርት ጉባዔ እና ክልል አቀፍ የትምህርት ንቅናቄ በአሶሳ ከተማ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዘርፉ ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር በኃላፊነት እንዲሰሩ ተጠየቀ Feven Bishaw Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ግንባታና የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኃላፊነት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር ከቅን ልቦች በጎ ስራ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 9 ሚሊየን ቶን የደረቅ ጭነት አገልግሎት መስጠት ተችሏል Feven Bishaw Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በ2014 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 9 ሚሊየን ቶን የደረቅ ጭነት አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ÷ ተቋሙ በ2014 የበጀት ዓመት የዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴው ግድብ ለልማት ያለንን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው- አምባሳደር ስለሺ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ድንቅ ማሳያና ለልማት ያለንን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀን እስከ 1 ሺህ 500 የኦንላይን የቪዛ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦንላይን አገልገሎት ከተጀመረ ቅርብ ጊዜ ቢሆነውም በቀን ከ800 እስከ 1ሺህ 500 የሚደርስ የኦላይን የቪዛ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በቆንስላ፣ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ኦንላይን የሚቀርቡ አማራጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኡጋንዳ የልዑካን ቡድን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ Feven Bishaw Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም ፣የሀገሪቱ የምድር ኃይል ዋና አዛዥና የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የልዩ ዘመቻ ከፍተኛ አማካሪ ሌ/ጄ ሙሆዚ ኪኑሩጋባን ጨምሮ ሌሎች የደህንነትና ወታደራዊ አመራሮች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የጎድጎድ እና አዳድሌ ወረዳዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ኢንጅነር መሀመድ ሻሌ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ የጎድጎድና አዳድሌ ወረዳዎችን ጎበኘ፡፡ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙበሽር ድባድ ራጌ÷የልዑካን ቡድኑ አባላት በአፍዴር…