Fana: At a Speed of Life!

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት፣ በኢጋድና ዩኔካ  ቋሚ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ  በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት፣ በኢጋድና ዩኔካ  ቋሚ ተወካይ ጃን ቤከር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ÷ በመጋቢት 2023 በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሽብርተኝነትን በመዋጋት ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጋር በትብብር የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን ዛሬ በጎበኙበት ወቅት ከዚህ ቀደም ሽብርተኝነትን በመዋጋት እና በመረጃ ልውውጥ ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጋር በትብብር ይከናወኑ የነበሩ…

አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈጻሚ ሎፔዝ ዳሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አምባሳደሯ  ወቅታዊ የኢትዮጵያ  ሁኔታን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በተለይም መንግስት በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል…

የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ ቤንዚን በሊትር 57 ብር ከ05 ሳንቲም፣ ነጭ ናፍጣ በሊትር 59 ብር ከ90 ሳንቲም እንዲሁም ኬሮሲን በሊትር 59…

በምዕራብ ሸዋ ዞን አደዓ በርጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አደዓ በርጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡   የትራፊክ አደጋው ከኢንጪኒ ከተማ ወደ ሽኖ ከተማ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝባ ማመላለሻ አውቶብስ ከተሳቢ ጋር…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በደመቀ መልኩ በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እየተከበረ ነው- ዶ/ር ሂሩት ካሳው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በደመቀ መልኩ በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እየተከበረ መሆኑን የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡   የቢሮው ሃላፊ ሃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው በሰጡት መግለጫ ÷በዓሉ እሴቱን ጠብቆ በሰላምና…

በሐረሪ ክልል የሚገኙ የግል ጤና ተቋማት ማህበር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የግል ጤና ተቋማት ማህበር ለመከላከያ ሰራዊት ያሰባሰበውን ግማሽ ሚሊየን ብር ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስረክቧል።   አቶ ኦርዲን በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንደተናገሩት÷በሀገር ላይ የተቃጣውን አደጋ…

በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቪግኒ ተርኪን ÷ በታዋቂው ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት በራሳቸው እና በኤምባሲው ሰራተኞች ስም የተሰማቸውን…

ኢትዮጵያ ችግር ፈቺ ሀሳብ ባላቸው ልጆቿ እድገቷን ታስቀጥላለች – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ችግር ፈቺ ሀሳብ ባላቸው ልጆቿ እድገቷን ታስቀጥላለች ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ታለንት ልማት ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝታቸውን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር…

የኢሬቻ ባዛርና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ቀናት የሚቆይ የኢሬቻ ባዛርና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ፡፡ በመጪው ቅዳሜና እሁድ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ባዛርና ዐውደ ርዕይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…