የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚውል መሆኑን በኢትዮጵያ ከጀርመን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ድጋፉ በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ሙያተኞችን ለማሰልጠን የድጋፍ ሥምምነት ተፈረመ Alemayehu Geremew Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት እና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ሙያተኞችን ለማሰልጠን የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የዩ ኤስ አይ ዲ ዳይሬክተር ሺን ጆንስ እና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተሥፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ላለው ሰላምና መረጋጋት ወሳኝ ሀገር ናት-የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Shambel Mihret Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ፣መካከለኛው ምስራቅ እና ላቲን አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ዶክተር ክርስትያን ባክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ሙሉ በኢትዮጵያ ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና አውስትራሊያን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ አምባሳደር ፀጋዓብ ከበበው ገለጹ Shambel Mihret Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና አውስትራሊያ መካከል ያለውን የረጅም ዘመን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ፀጋዓብ ከበበው ተናገሩ። አምባሳደር ፀጋዓብ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአውስትራሊያ አስተዳደር ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ገፅታ ከማስጠበቅ አንጻር የተገኙ ልምዶችን ማሳደግ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጪን ከመቆጠብ እና የሀገርን ገፅታ ከማስጠበቅ አኳያ የተገኙ ጥሩ ልምዶችን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የአደረጃጀት ለውጥ በተደረገባቸው ሚሲዮኖች ላይ ለሁለት ቀናት ግምገማዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአማራ ክልል ከ79 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጦርነቱ ውድመትና ዝርፊያ ለደረሰባቸው ጤና ተቋማት ከ79 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና መሳሪያ እና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን በአሜሪካ የልማት ድርጅት የትራንስፎርም ፕራይመሪ ሄልዝ ኬር የተባለ ግብረ…
የዜና ቪዲዮዎች የጽንፈኝነትና አክራሪነት አደጋዎች በኢትዮጵያ Amare Asrat Aug 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=R-7YlUK8k5A
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆ ባይደን ለዓየር ንብረት ለውጥ እና ለጤና የቀረበው ረቂቅ ላይ ፈረሙ Alemayehu Geremew Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዓየር ንብረት ለውጥ እና ጤና ጥበቃ የተጠየቀውን የ700 ቢሊየን ዶላር ህግ ሥራ ላይ እንዲውል በፊርማቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ ህጉ በዋናነት ባለሐብቶች በሚከፍሉት የገቢ ግብር ላይ ጭማሪ በመጣል ወጪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቁም እንስሳት ሀብቷ እየተጠቀመች አይደለም ተባለ Feven Bishaw Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቁም እንስሳት ያላት ሀብት ሰፊ ቢሆንም የሚፈለገውን ያክል ውጤት ማግኘት ግን እንዳልተቻለ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 በጀት ዓመት በቁም እንስሳት 54 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ፥ 28 ሚሊየን ዶላር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ሁለት ክሩዝ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰማ Mikias Ayele Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት የክሩዝ ሚሳኤሎችን ማስወንጨፏን የደቡብ ኮሪያው የዜና አገልግሎት ዮንሃፕ ዘግቧል፡፡ የደቡብ ኮሪያን ጦር ዋቢ ያደረገው ዮንሃፕ እንደዘገበው ሰሜን ኮሪያ ከሀገሪቱ ምዕራባዊ የባህር ዳርቻ ወደ ቢጫ ባህር ሁለት የክሩዝ ሚሳኤሎችን…