የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። መሪዎቹ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ያላቸውን ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ97 ኪሎ ግራም በላይ ኮኬይን ተያዘ Melaku Gedif Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ97 ኪሎግራም በላይ የሚመዝን ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ እጽ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዘ። መነሻዋን ከናይሮቢ ኬንያ መዳረሻዋን አዲስ አበባ ያደረገች ግለሰብ 97 ነጥብ 48 ኪሎ ግራም የሚመዝን ኮኬይን…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረው የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እርገጤ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ Meseret Awoke Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ 22 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ፡፡ ሥልጣን ከያዙ ሁለት ሳምንታት የሆናቸው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፥ ቁልፍ በሚባሉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ነው 22 ተሿሚዎችን የሰየሙት፡፡ ፕሬዚዳንት ሩቶ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ Amele Demsew Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች ድጋፍ ማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እና የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለርጂ ሳይነስን ለማስታገስ Mikias Ayele Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለርጂ ሳይነስ በአፍንጫ ሰርን፣ በአይን መካከል እና ግምባር ውስጥ የሚገኙ ህብረ ህዋሳት በሚያብጡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ ህመሙ የአፍንጫ ውስጠኛ ክፍል እርጥበት እንዲይዝ በማድረግ አፍንጫ በተፈጥሮ ከአቧራ፣ ከብክለት እና ከበሺታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አራት ግዛቶች ሩሲያን ለመቀላቀል ውሳኔ አሳለፉ Alemayehu Geremew Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶኔስክ፣ ሉሃንስክ፣ ኬርሶን እና በደቡባዊ ዩክሬን የምትገኘው ዛፖሮዢያ ወደ ሩሲያ መጠቃለል እንደሚፈልጉ ባካሄዱት ሕዝበ ውሳኔ አረጋግጠዋል፡፡ በሉሃንስክ የተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ቆጠራ የተጠናቀቀ ሲሆን ከ98 በመቶ በላይ የሚሆኑት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። …
ስፓርት የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ተሳታፊ ሀገራት አዲስ አበባ እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ተሳታፊ ሀገራት አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። ከተሳታፊ ሀገራት መካከል የብሩንዲ፣ የደቡብ ሱዳን እና…