Fana: At a Speed of Life!

ተመድ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚያደርሰውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች…

የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ…

የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ ከነገ ጀምሮ ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ተኛ ጊዜ "አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም "በሚል መሪ ቃል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከነገ ጀምሮ ይከበራል፡፡ ቀኑ ከነገ ጀምሮ እስከ መስከረም…

ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ባንኩ ባዘጋጀው መድረክ አዲሱን ብራንድ በይፋ ማስተዋወቁም ነው የተገለጸው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በምጣኔ ሐብት ለመተሳሰር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በመሰረተ ልማት ግንባታና በምጣኔ ሐብት ትስስር በጋራ ለመልማት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ። የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል…

የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 93 ፕሮጄክቶችን መርምሮ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሔደው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጄክቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። መስተዳድር ምክር ቤቱ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና በአገልግሎት ዘርፍ የቀረቡ 93 ፕሮጄክቶችን መርምሮ…

ቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎሳዎች መብት ትደፈጥጣለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎሳዎቿን መብት ትደፈጥጣለች በሚል በአሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና አውሮፓ ኅብረት የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች፡፡ በተመድ የቻይና ቋሚ ተወካይ ዣንግ ጁን ÷ የሀገራቱን ውንጀላ ውድቅ ያደረጉት በተመድ 77ኛ…

ሞዛምቢክና ታንዛኒያ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመዋጋት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክና ታንዛኒያ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመዋጋት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የሞዛምቢክና ታንዛኒያ መሪዎች በጋራ ድንበራቸው ላይ ሽብርተኝነትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያለመ የመከላከያና የደህንነት…

ጸደይ ባንክ የፊታችን ቅዳሜ ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸደይ ባንክ በመጪው ቅዳሜ በ11 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ካፒታል ሥራ እንደሚጀምር የባንኩ ቦርድ ገልጿል። ባንኩ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ቅድመ ሁኔታ ማጠናቀቅ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ…

የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት ተዓማኒ ያልሆነ፣ ሙያዊ አካሄድን ያልተከተና ፖለቲካዊ ዓላማ ያነገበ ነው – አምባሳደር ዘነበ ከበደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ሪፖርት ተዓማኒ ያልሆነ፣ ሙያዊ አካሄድ ያልተከተና ፖለቲካዊ ዓላማ ያነገበ ነው ሲሉ በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዘነበ ከበደ ገለጹ። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ የሚገኘው…