Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ማጠናቀቅ የ2015 ዓ.ም ትኩረት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የህብረተሰቡ ቅሬታ የሆኑ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ማጠናቀቅ የ2015ዓ.ም ትኩረት መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ገለፀ። ከፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…

አሸባሪውን ሸኔ ለማጥፋት የተጀመረው የተቀናጀ ጥረት ውጤታማ እየሆነ ነው – ብ/ጄ ከበደ ገላው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብና የመንግስት ተቀናጅቶ መስራት አሸባሪውን ሸኔ ለማጥፋት የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ እያደረገው ነው ሲሉ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ወለጋ ዞን ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ከበደ ገላው ገለጹ። ጀኔራል መኮንኑ እንደገለጹት÷…

በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል አከባበር ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል መሪ ዕቅድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር÷ውይይቱ ባለፉት ዓመታት በበዓሉ አፈጻጸም የተስተዋሉ…

የካፍ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ሱፐር ሊግ ውድድርን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ከፊፋው አቻቸው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጋር በመሆን የአፍሪካ ሱፐር ሊግ ውድድርን በዛሬው እለት ይፋ አድርገዋል፡፡ ውድድሩ ይፋ በሆነበት ወቅት የታንዛኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቃሲም ማጃሊዋ…

በጋምቤላ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በክልሉ የሚስተዋሉ የፀጥታና የሰላም ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚያስችል ሁኔታ ላይ ውይይት እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ÷ በክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት…

የሳይበር ደኅንነት ምርምር ለማካሄድ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችል ምርምር ለማካሄድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና ስምንት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ ፊርማ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የሀገርን የሳይበር…

የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት መራቆትን በመቀንስ ምርታማነትን ለመጨመር የሚውል የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት ተፈረመ፡፡ በኢትዮጵያ መንግሥትና በዓለም ባንክ መካከል መካከል የተደረገው ስምምነት በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ 170 ወረዳዎችና…

በኢሚሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለአብርሆት 15 ሺህ መጻሕፍት ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላትና ምሁራን 15 ሺህ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍትና ለሦስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን ያደረጉትበተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ…

10 ሚሊየን ብር በደረቅ ቼክ ያጭበረበረችው 10 ዓመት ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ ስንቅ ሳይኖራት ቼክ በማውጣት ወንጀል የተከሰሰች ግለሰብ በ10 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ ፍጥረት አማረ ያዘው በቂ ስንቅ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀል ለመደንገግ የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 693/1…

የደቡብ ምዕራብ ክልል የ2015 በጀት 11 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት የቀረበውን 11 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡   የክልሉ ፉይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ÷ በጀቱ በኢኮኖሚው ውስጥ መዋቅራዊ…