ፋና ስብስብ ባል ሚስቱን ዘረፈ Shambel Mihret Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ባል ሚስቱን የዘረፈበት ልዩ ክስተት ተሰምቷል፡፡ መስከረም 11 ቀን 2015 ምሽት 3 ሰዓት አካባቢ በክፍለ ከተማው ወረዳ 11 አስተዳደር የቀጠና 1 ብሎክ 4 የበጎ ፈቃድና የሕዝባዊ ሰራዊት ስምሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሮቹ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች በሽያጭ እንዲተላለፉ ተወሰነ Meseret Awoke Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ለብረት አምራች ኢንዱስትሪዎች በሽያጭ እንዲተላለፉ መንግስት ወሰነ፡፡ እንደየብረት አይነቶችና የገበያው ሁኔታ የመሽጫ ዋጋ የተዘጋጀ ሲሆን ፥ ይህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ የሀገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች ውርጭ ሊከሰት ይችላል- ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የበጋ ወቅት በአንዳንድ የሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ እና መካከለኛው የሀገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች ላይ ውርጭ ሊከሰት እንደሚችል ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ለመጪው የበጋ ወቅት በተሰጠው ትንበያ መሠረት÷ መጪው በጋ በትሮፒካል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢትዮጵያ 8ኛውን የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ መድረክ ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች ነው Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው የ8ኛው የኢትዮ -ሩሲያ የጋራ የምጣኔ ሃብት የምክክር መድረክ ዝግጅት የሚያግዝ ውይይት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተካሄዷል። የትብብር መድረኩን የሚመሩት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ችግር እንዳይገጥማቸው በትኩረት እየተሠራ ነው- የሱዳን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ችግር እንዳይገጥማቸው በሀገሪቱ መሪዎች ጭምር ትኩረት የተሰጠው በመሆኑ ተባብሮና ተመካክሮ ችግሮችን ለመቅረፍ ዝግጁ መሆናቸውን የሱዳን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ልምድ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንደሚያስፋፋ ተመድ ገለፀ Mekoya Hailemariam Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ አሻራ የቀጠናው አገራት አንድ የትብብር መስክ እንዲሆን ኢትዮጵያ እየሰራች መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እያከናወነች ያለውን የአረንጓዴ አሻራ ስራ እና የተገኙ መልካም…
የዜና ቪዲዮዎች አሸባሪውን ህወሓት ከተጠያቂነት ለማዳን የተዘጋጀው ረቂቅ ሪፖርት Amare Asrat Sep 22, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=fV8rzJ22Wjc
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይን ህዝብ ለማስጨረስ የሚታትረው ሽብርተኛው ህወሓት Amare Asrat Sep 22, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=mSR3fRylbpQ
ስፓርት ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድኑ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር አቻ ተለያየ Feven Bishaw Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻው ጋር ዛሬ ያደረገው ጨዋታ ያለ ምንም ግብ 0 ለ 0 ተጠናቀቀ፡፡ አንደኛ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት…