መንግስት የዓለም አቀፉ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን ሪፖርት ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት ሪፖርት የፖለቲካ አጀንዳ ለመፍጠር ታልሞ የተሰራ ነው ሲል ውድቅ አድርጎታል።
ቡድኑ ላለፉት 10 ወራት በኢትዮጵያ ተፈፅመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን…