የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ።
ለገጣፎ በሚገኘው ዲቦራ ፋውንዴሽን ጊቢ ውስጥ በ19 ሚሊየን ብር የተገነባው የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤትን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መርቀዋል።…