ቴክ ቻይና የስነ-ምህዳር ካርበን መቆጣጠሪያ ሳተላይት ወደ ህዋ ላከች Melaku Gedif Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሻንዚ ግዛት ከሚገኘው የሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል የመሬት ስነ-ምህዳር የካርቦን መቆጣጠሪያ ሳተላይት እና ሌሎች ሁለት ሳተላይቶችን በዛሬው ዕለት ወደ ህዋ ልካለች። የካርበን መቆጣጠሪያ ሳተላይቱ የመሬት ሥነ-ምህዳርን እና የተፈጥሮ ሀብቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራቾች ውጤታማነታቸውን ለማስቀጠል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚሠሩ አምራቾች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታትና ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራርን መተግበር እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ በዘርፉ የሚታየውን ችግር ለመፍታትና ውጤታማነታቸውን…
Uncategorized ዛሬ ምሽትና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና ፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ Mikias Ayele Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ምሽትና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮ ኢትዮጵያውያን አትሌቶቸቸ ይሳተፋሉ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ከ5 ላይ በሚካሄድ የወንዶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር÷ ኤርሚያስ ግርማ እና መርሲሞይ ካሳሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደጋገፍ ከተሠራ የማይታለፍ ችግርና ፈተና አይኖርም – ዶ/ር ሊያ ታደሰ Amele Demsew Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደጋገፍና በመተባበር ከተሠራ የማይታለፍ ችግርና ፈተና አይኖርም ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ቴና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በክረምቱ የሚከናወኑ የአቅመ ደካማ ቤቶች እድሳትና ሌሎች የበጎ ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ Mikias Ayele Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ እና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበልና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ታይቶ የማይታወቅ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱን ተከትሎ ዜጎች ወደ ነጻ ምገባ ማዕከላት ለመሄድ ተገደዋል Melaku Gedif Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ ዜጎች ወደ ነጻ ምገባ ማዕከላት እንዲሄዱ መገደዳቸው ተገልጿል፡፡ በአሜሪካ አሁን ላይ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ዜጎች እንዲረባረቡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ዜጎች እንዲረባረቡ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ሃይማኖት የጥንካሬያችን፣ የመቻቻላችን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ ዜጎች እና ተቋማት ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Amele Demsew Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ተቋማት በተለያዩ የልማት ድርጅቶች ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረጓል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ "ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ" የተሰኘው ድርጅት ከስምንት ሀገር በቀል የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ከደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ የፀጥታ አካላት ጋር በቀጠናው ሰላምና ፀጥታ ላይ በቅንጅት ለመሥራት ተወያዩ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሜ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ከደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ መስተዳድርና የፀጥታ አካላት ጋር ስለቀጠናው ሰላምና የፀጥታ ሁኔታ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው÷ በተለይም አልሸባብን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ…