Fana: At a Speed of Life!

ከጨርቃ ጨርቅ ምርት ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ከጨርቃ ጨርቅ ምርት ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት መታቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። ዕቅዱን ለማሳካትም አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውም ተገልጿል፡፡…

የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያገረሽ እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኮቪድ-19 ስርጭት የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ቢመጣም ዳግም ሊያገረሽ እንደሚችል አስጠነቀቀ። ድርጅቱ ወደፊት የኮሮና ቫይረስ ሊያገረሽ እንደሚችል በመጥቀስ፥ ሀገራት ሊፈጠሩ ለሚችሉ ሁኔታዎች ሁሉ ነቅተው በመጠበቅ…

የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በባሕርዳር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በባሕርዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡ ፎረሙን የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀው ተገልጿል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ” መርሕ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ” መርሕ በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለሚደረገው የሰላም ድርድር ሂደት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጠየቁ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በቤጂንግ…

የጨጓራ ህመም መንስዔ፣ ምልክቶች እና መፍትሄው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨጓራ በአንጀታችን የመጀመሪያው ክፍል የሚገኝ የሰውነታችን አካል ሲሆን ዋና ስራውም ምግብን መፍጨት /ማላም/ ነው፡፡ የጨጓራ ህመም የሚባለው በጨጓራ ክፍል ላይ የሚመጣ የጨጓራ ግድግዳ መቆጣት /መጎዳት/ አንዳንድ ጊዜም መቁሰል ሲከሰት ነው፡፡…

ሩሲያ እና ተመድ ተቀራርበው ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ተመድ የዓለም አቀፉን የምግብ ደኅንነት ለማረጋገጥ ትብብራቸውን ለማጠናከርና ተቀራርበው ለመሥራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በዩክሬን እና በተለያዩ ወቅታዊ ዓለም…

ባህር ዳር ከተማ ደግአረገ ይግዛውን በአሰልጣኝነት ሾመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደግአረገ ይግዛው የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ፡፡ የቀድሞው የክለብ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ባለሙያ ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎም አሠልጣኙ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል…

ኤጀንሲው የመዲናዋን የትራፊክ ፍሰት የሚያሻሽሉ ስራዎችን እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ፍሰት የሚያሻሽሉ ስራዎችን እየሰራሁ ነው ሲል አስታወቀ፡፡ ወቅቱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው የሚያስተምሩበት ወቅት ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ኤጀንሲው ተለዋዋጭ…

መንግስት ለዓለምአቀፍ ባለሐብቶች ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለዓለም አቀፍ ባለሐብቶች በማንኛውም ጊዜ የኢንቨስትመንት ጥበቃ ለማድረግ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ባለሐብቶች ማኅበር አባላት…

 አምባሳደር ስለሺ ከተመድ የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ኢንገር አንደርሰን ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ እየተከናወነ የሚገኘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…