የዜና ቪዲዮዎች የተለያዩ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ለጥምር ጦሩ ደም ለገሱ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች “ደማችን ለመከላከያችን”ለጥምር ጦሩ አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ ዛሬ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች እና ሠራተኞች በኢትዮጵያ የደምና ቲሹ ባንክ ደም መለገሳቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ደሚቱ ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳይ በተመለከተ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት በአፍሪካ…
Uncategorized አሸባሪው ህወሓት በፈጸመው የከባድ መሳሪያ ጥቃት 5 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ በፈጸመው በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ፡፡ ከአምስቱ ሰዎች በተጨማሪ በአንድ ሰው ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል፤ በርካታ ቤቶችም…
Uncategorized የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ መሆኑን ተመድ ገለጸ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ የሚከሰቱ አደጋዎች በዓለም ላይ ዘርፈ ብዙ ቀውስ እያስከተሉ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት÷ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ዓለም ላይ በቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጂቡቲ አብሮ መግባቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ጂቡቲ ሲደርሱም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ21 የኮሜሳ አባል ሀገራት ኤምባሲ ተወካዮች ጋር በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት ኤምባሲ ተወካዮች ጋር በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዘርፍ የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠርና ለማበረታት ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እናደርጋለን-አምባሳደር ፈኻድ አልሁማይዳኒ Mikias Ayele Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለመኖሪያ በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እናደርጋለን ሲሉ በኢትዮጵያ የሳዑዲ አምባሳደር ፈኻድ አልሁማይዳኒ ተናገሩ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በሲሚንቶ ምርት ግብይት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በሲሚንቶ ምርት አቅርቦትና ስርጭት ዙሪያ ከሲሚንቶ አምራች ፋብሪካ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የሲሚንቶ ምርት ግብይት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጋራ እየፈቱ ፍትሃዊ የሲሚንቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር በመሬት ወረራና በፀጥታ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መሥራ አለበት ተባለ Meseret Awoke Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ወረራና በፀጥታ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡ ከአዲስ አበባ የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ለተጎዱ ዜጎችና ተቋማት 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎችና የጤና ተቋማት 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮ-ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው…