የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በሴቶችና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ጉባኤ በንግግር ከፈቱ Shambel Mihret Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው እና በሴቶች እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ባደረገው ጉባኤ መክፈቻ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ ጉባኤው በታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሁሉ ሐሰን እና በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን ለዩክሬን የጦር መሣሪያ በማቅረብ ቀይ መስመር አልፋለች- ሩሲያ Melaku Gedif Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ለዩክሬን የተለያዩ ጦር መሣሪያዎችን በማቅረብ ረገድ ቀይ መስመር አልፋለች ስትል ሩሲያ ወቀሳ አወገዘች፡፡ በጀርመን የሩሲያ አምባሳደር ሰርጌይ ኒቻዬቭ እንዳስታወቁት÷ በርሊን ዘመኑን የዋጁ እና ጅምላ -ጨራሽ የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአፍዴር ዞን ነዋሪዎች ጋር በልማት እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Shambel Mihret Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በአፍዴር ዞን ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከጸጥታ አካላት ጋር በልማት እንዲሁም ሰላምና ጸጥታን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል። በአቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛኒያ በእስር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ተፈቱ ዮሐንስ ደርበው Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከእስር መፈታታቸውን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ በዚህ ሳምንት ከእስር ተፈትተው በኤምባሲው አስተባባሪነት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውም ተገልጿል፡፡…
ፋና ስብስብ በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች የእግር ጉዞ ማድረግ ያለው ጠቀሜታ Mikias Ayele Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግርግርና ሁካታ ከተጨናነቀው ከተማ ይልቅ በተፈጥሮ ልምላሜ የታደለው ገጠራማ አካባቢ መንፈስን ለማደስ የተሻለው ስፍራ መሆኑ ይታመናል። ጥናቶች ደግሞ በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች ረዘም ላለ ጊዜ የእግር ጉዞ ማድረግ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ Melaku Gedif Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 አዲስ ዘመን መለወጫ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል። በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ በጥበቃ ላይ የተሰማሩት የጸጥታና የደህንነት አካላት ከራሳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ461 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የዓይን ህክምና ማዕከልተመረቀ Melaku Gedif Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል በ461 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው በሀገር አቀፍ ደረጃ ትልቁ እና ዘመናዊ የአይን ህክምና ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ማዕከሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና “አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት መማገዱ እጅግ ያሳስበኛል” – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ Alemayehu Geremew Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት ሲማግድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ ማየቱ እጅግ እንደሚያሳስባቸው ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ÷ በካናዳ ዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ እና የባልሲሊ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኦሞ እና ኮንሶ ዞኖች የኩፍኝ ክትባት እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ አሞ እና ኮንሶ ዞኖች የኩፍኝ በሽታ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ ክትባቱ የዓለም ጤና ድርጅት በኩፍኝ በሽታ ዙሪያ ከሚሰራው ሩቤላ ኢኒሼቲቭ ጋር በመተባበር ነው እየተሰጠ የሚገኘው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዛፖሪዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት እንዳሳሰባቸው ፑቲን ገለጹ Alemayehu Geremew Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና ከፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑዔል ማክሮን ጋር በዛፖሪዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የደኅንነት ጉዳይ ላይ መክረዋል፡፡ ሩሲያ በዛፖሪዢያ የተከማቸው ጨረር አመንጪ የኒውክሌር ውጋጅ በሰው ሕይወት ላይ ከባድ ጉዳት…