Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ቢን ሰዕድ አልምሪኺ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…

የኢትዮጵያና አልጄሪያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብስባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አልጄሪያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብስባ በያዝነው መስከረም ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአልጄሪያ በነበራቸው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከሀገሪቷ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የዘመን መለወጫ በዓል ምንም ዓይነት የእሳት አደጋ ሳይከሰት በሠላም ማለፉን ኮሚሽኑ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ዓመት በዓል የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ሳያጋጥሙ በሠላም ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።   ኅብረተሰቡ የጥንቃቄ መልዕክቶችን በአግባቡ በመተግበር ላሳየው…

ሳፋሪኮም የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በአዳማ እና ባሕር ዳር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ተከታታይ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በአዳማ እና ባሕር ዳር ከተሞች መጀመሩን አስታወቀ፡፡   የአዳማ እና ባሕር ዳር ደንበኞች በ07 በሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የስልክ ቁጥሮቻቸውን መርጠው…

የ9/11 የአሜሪካው የሽብር ጥቃት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ መስከረም 11 ቀን 2001 የተፈጸመው የ9/11 የአሸባሪዎች ጥቃት 21ኛ ዓመት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በታደሙበት ሥነ-ሥርዓት በፔንታጎን ታስቦ ዋለ፡፡ እንደሚታወሰው በፈረንጆቹ መስከረም 11፣ 2001 ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት…

አቶ ሙስጠፌ ከክልሉ ልዩ ሃይልና መከላከያ ሠራዊት አባላት ጋር አዲስ ዓመትን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የመንግስትና የፀጥታ አመራሮች ልዑክ ከክልሉ ልዩ ሃይልና ከመከላከያ ሠራዊት አባላት ጋር አዲስ ዓመትን አከበሩ፡፡ ልዑኩ በኢትዮጵያና በሶማሊያ ድንበር የምትገኘው ኣቶ…

በለንደን የግማሽ ማራቶን ሰለሞን ባረጋና ቀነኒሳ በቀለ ሁለተኛና ሦስተኛ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 1 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በእንግሊዝ ለንደን በተደረገው የግማሽ ማራቶን ውድድር ሰለሞን ባረጋ እና ቀነኒሳ በቀለ ድል ቀንቷቸዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በግማሽ ማራቶን የተሳተፈው ሰለሞን ባረጋ 1 ሰዓት ከ39 ሴኮንድ በመግባት 2ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። አንጋፋው አትሌት…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለመላው ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ መጪው አዲስ ዘመንለኢትዮጵያውያን ሰላም፣ መቻቻል፣ መከባበርና መፈቃቀድ…

አምባሳደር ባጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫን ለዊሊያም ሩቶ አደረሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኬንያው አዲስ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ያስተላለፉትን የደስታ መግለጫ አደረሱ። ኢትዮጵያ እና ኬንያ በጋራ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ አምባሳደሩ ገልዋል። በተለይም…

በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢፌዴሪ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች አዲሱን ዓመት አከበሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ቁንስላ ጽኅፈት ቤቶች አዲሱን ዓመት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አክብረዋል፡፡ በጅዳ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽኅፈት ቤት፣ በሕንድ ፣ በደቡብ ሱዳን ፣ በጂቡቲ፣ በሞሮኮ፣ በአቡዳቢ፣ በፈረንሳይ ፣…