በሶማሌ ክልል በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪው አልሸባብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ ተደምስሷል – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በኩል ሰርጎ የገባው የአልሸባብ የሽብር ቡድን ስጋት በማይሆንበት ደረጃ በፀጥታ ኃይሎች መደምሰሱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ አስታወቁ፡፡
የኢትዮጵያ ጠላቶች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍልና በምዕራብ ኢትዮጵያ…