Fana: At a Speed of Life!

የብሄራዊ ቡድኑ ማሸነፍ ለኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ አመት ስጦታ ነው – አቶ ኢሳያስ ጅራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሸንፎ ለቻን ውድድር ማለፉ ለኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ አመት ስጦታ ነው ሲሉ የአትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናገሩ፡፡ ርዋንዳን በማሸነፍ በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ቻን ወድድር ያለፈው…

አዲስ ወግ “ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ” በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የመጨረሻው አዲስ ወግ ተካሄደ። መድረኩ "ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ" በሚል ርዕስ 2014ን በመቃኘት ነው የተካሄደው፡፡ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም የፕላን…

በብሪታንያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ነገ ይታወቃል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነውን አዲስ መሪውን በነገው ዕለት ይመርጣል። የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በጫና ምክንያት የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎም 11 እጩዎች ቦሪስ…

ህወሓት በአጎራባች አካባቢዎች የከፈተው ጦርነት የቆየ ፀብ-ጫሪነቱን ያሳያል – አልስተር ቶምሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን ያደረሰውን አስከፊ ሰብዓዊ ቀውስ ኒውዝላንዳዊው ጋዜጠኛ አልስተር ቶምሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡ አልስተር ቶምሰን ከጋዜጠኝነት በተጨማሪ በሕዝብ ግንኙነት ባለሙያነት እና…

ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ዳግም ጦርነት የቀሰቀሱ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠየቀ። አንዳንድ የውጪ ኃይሎች የሽብር ቡድኑን በመደገፍ በኢትዮጵያ የውስጥ…

ለበዓል ፍጆታ የሚሆኑ ምርቶች ወደ መዲናዋ እየገቡ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ለበዓል ፍጆታ የሚሆኑ ምርቶች ወደ አዲስ አበባ ከተማ እየገቡ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ መጪውን ዓመት በዓል…

ደቡብ ወሎ ዞን ለጥምር ጦሩ የ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አደረገ። በዞኑ ከሚገኙ አምስት ወረዳዎች የተሰበሰበው ድጋፍ÷ ሰንጋዎች፣ ፍየሎች፣ በጎች ውሃ እና መሰል ምግብ ነክ ቁሳቁስ መሆኑ…

10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እየተካሄደ ነው። መርሐግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጎ ሰሪዎችን እውቅና በመስጠት ሌሎች በጎዎችን መፍጠር አላማ ያደረገው ይህ…

በጭና ንፁሃን የተጨፈጨፉበት 1ኛ ዓመት ታሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ጎንደር ዞን ጭና ንፁሃንን በግፍ የጨፈጨፈበት 1ኛ ዓመት ታስቧል፡፡ በመታሰቢያ ዝግጅቱ÷ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልል የሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደር፣ የፌዴራልና የክልል የጸጥታ…