የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እርምጃ እየወሰድኩ ነው አለ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር መጪዎቹን በዓላት ምክንያት በማድረግ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋትና በአቅርቦትና ፍላጎት መሃከል የሚፈጠረውን ክፍተት ለማስተካከል እርምጃዎችን እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የዋጋ ማረጋጋት ግብረ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ያለው ጽኑ አቋም የሚደገፍ መሆኑን እስራኤል ገለጸች Feven Bishaw Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ያለው ጽኑ አቋም የሚደገፍ መሆኑን በእስራኤል የመከላከያ ሠራዊት የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ኮሎኔል አቪዜር ሴጋል ተናገሩ፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የመከላከያ ሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ የቀረበ ረቂቅ ፖሊሲን አፀደቀ Feven Bishaw Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ። የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት መረቁ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ የተገነባው መዋዕለ ህጻናቱ፥ ዘጠኝ የመማሪያ ክፍሎች እና ሌሎች የአስተዳደር ቢሮዎች ያሉት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች በአከባቢ ምርጫ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በአከባቢ ምርጫ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠይቋል። ምርጫ ቦርድ ለ5ኛ ጊዜ በሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍ እና አፈጻጸም ላይ ያስደረገውን ጥናት አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የመኸር እርሻ ስራን እየጎበኙ ነው Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ መልጋ ወረዳ በ35 ሄክታር ማሳ ላይ በኩታ ገጠም የለማ የገብስ ማሳን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ወቅት ርዕሰ መስተዳደሩ በልማቱ የተሳተፉ አርሶ አደሮችን በማወያየት አበረታተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 80ኛ ዓመቱን አከበረ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋ ባለሙያዎችን እና ታላላቅ ሰዎችን ሲያፈራ የቆየው የአዲስ አበባ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 80ኛ ዓመት በዓል በዛሬው ዕለት ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር መፈሪሃት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው Melaku Gedif Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር፣ ደብረ ብርሃን እና ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ5 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተገነባውን የመኖሪያ መንደር ጎበኙ Melaku Gedif Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተዘጋጀውን የመኖሪያ መንደር በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ በጋሞ ዞን ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ባጋጠመ የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ምክንያት የ37 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ÷ ከ2 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ ቅንጅት ፕሮጄክትን ወደ ተግባር ለማስገባት ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ ቅንጅት ፕሮጄክትን ወደ ተግባር ማስገባት የሚያስችል ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ ሶስቱ ሀገራት ወደ ቀጣይ ሒደት ለመግባት ያሉበትን ደረጃ ለመለየት፣ ፍላጎታቸውን…