Fana: At a Speed of Life!

በየትኛውም ቦታ የሚገኝ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት እየተወጡት ያለውን የሞራልና ህጋዊ ግዴታ እንዲደግፍ ጥምረቱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም ቦታ የሚገኝ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ መንግስት እና የሀገር መከላከያ ሰራዊት አሸባሪውን ህወሓት ጥቃት በመመከት እየተወጡት ያለውን የሞራል እና ህጋዊ ግዴታ እንዲደግፍ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች ጥምረት ጥሪ አቀረበ። በአውሮፓ…

ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ለመመከት ዜጎች የዜግነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን የህልውና ጦርነት ለመመከት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሀገርን ሉአላዊነት ለማስከበር በሚደረገው ዘመቻ የዜግነት ግዴታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የህልውና…

የመዲናዋ ነዋሪ ከተማውን በንቃት እንዲጠብቅ ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ሳምንታት የሚከበሩ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ የመዲናዋ ነዋሪ አካባቢውንና ከተማውን በንቃት ተደራጅቶ እንዲጠብቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገራዊ…

የህወሓትን ዳግም ወረራ አወግዛለሁ – የእስራኤል የፐብሊክ ጉዳዮች ማዕከል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት የፈፀመውን ዳግም ወረራ እንደሚያወግዙ የእስራኤል የፐብሊክ ጉዳዮች ማዕከል የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ ዳን ዲከር ተናገሩ፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእየሩሳሌም የፐብሊክ ጉዳዮች ማዕከል የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ ዳን ዲከር…

ኢትዮጵያና ቱርክ በስራ እድል ፈጠራና ቴክኖሎጂ ሽግግር ያላቸው ትብብር ከፍተኛ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክ በስራ እድል ፈጠራና ቴክኖሎጂ ሽግግር ያላቸው ትብብር ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ጋር…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔ አሳለፈ። የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሔደው 247ኛ መደበኛ ስብሰባው በወቅታዊ ሀገራዊ…

በበዓላት ወቅት የሃሰተኛ ገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓላት ወቅት ከሚፈፀም ግብይት ጋር ተያይዞ ሊያጋጥም የሚችል የሃሰተኛ ገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 396 ባለ ሁለት መቶ…