አረንጓዴ ዐሻራ የአንድነት እና የአብሮነት ማሳያ መሆኑን የመዲናዋ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአንድነት እና የአብሮነት ማሳያ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከከተማዋ የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ መጽሐፍ…