አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ዛሬ ንጋት ላይ ጥቃት መፈጸሙን መንግስት ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት ከመንግስት በኩል የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ወደጎን በመተው ተኩስ መክፈቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት ተገዶ የገባበትን የሰሜኑን…
ለህወሃት የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን መምታቱን መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ በጀግናው አየር ኃይል…
ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ሕዝብና ወጣት የሰላም ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጉዳይ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው በመነጋገር፣ በመወያየትና በሰላማዊ መንገድ ብቻ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ወጣቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ።
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የብራዚሉ አምባሳደር ላበረከቱት አስተዋጽኦ አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በብራዚል መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ሉዊዝ ኤዱአርዶ ዴ አጊአር ቪላሪንሆ ፔድሮሶ ላደረጉት አስተዋጽኦ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አመሰገኑ፡፡
ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ የአገልግሎት ጊዜያቸውን…
በኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራው ልዑክ ታላቁን የህዳሴ ግድብን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራው ልዑክ ታላቁን የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን ጎበኘ።
ልዑኩ የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም እና የሀገሪቱ የምድር ኃይል ዋና አዛዥና የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የልዩ ዘመቻ ከፍተኛ…
አቶ ኦርዲን በድሪ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ የወረዳ አስተዳዳሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡
አቶ ኦርዲን በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ በሁሉም ወረዳ መስተዳድሮች የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ክለቦች ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ከዩጋንዳው ሺ ኮርፖሬት ጋር ባደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 2 ለ 1 ተሸንፎ ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀርቷል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዳሜ ነሐሴ 21 ቀን…
1ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ለተመላሽ ዜጎች ተገቢው ድጋፍ እና እንክብካቤ ተደርጎላቸው ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማዕከላት መሄዳቸው ተገልጿል፡፡
ዛሬ በሦስት ዙር…
የደቡብ ምዕራብ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጸጥታ ምክር ቤት ወቅታዊ ክልላዊ የጸጥታ ሁኔታዎችን በመገምገም የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ።
ምክር ቤቱ በግምገማዉ፥ በ2014 በጀት ዓመት የተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ በቤንች ሸኮ፣ በሸካ…