Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአበዳሪ ሀገራት ኮሚቴ የብድር ሽግሽግን በተመለከተ ላሳለፈው ውሳኔ አድናቆቷን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአበዳሪ ሀገራት ኮሚቴ የሀገሪቱን የብድር ሽግሽግን በተመለከተ ያሳለፈውን ውሳኔ በበጎ ጎን እንደሚቀበለው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ የአበዳሪዎች ሀገራት ኮሚቴ ኢትዮጵያ የእዳ…

በቀጣዮቹ 4 ዓመታት በፋይናንስ ዘርፍ 70 በመቶ ጎልማሶችን ለማካተት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ በፋይናንስ ዘርፍ 70 በመቶ ጎልማሶችን ለማካተት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ፋይናንስ አካታችነት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ተመስገን ዘለቀ÷ በ2014 በጀት ዓመት በዘርፉ…

የጣሊያኗ ሰርዲኒያ ለአዳዲስ ነዋሪዎቿ 15 ሺህ ዩሮ ልትከፍል ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውብ ደሴት ወደ ሆነችው ሰርዲኒያ ተዛውሮ መኖር ለሚፈልግ ጣሊያናዊ ነዋሪ 15 ሺህ ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ የሀገሪቷ መንግስት አስታወቀ፡፡ የጣሊያን መንግስት የማበረታቻ ውሳኔውን ያሳለፈው በርካታ ወጣቶች ለሥራ ፍለጋ በሚል ሰበብ ደሴቲቱን ለቀው ወደ…

የክልሉ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሚጠበቅበትን ይወጣል -አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሚጠበቅበትን ይወጣል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በጎግ ወረዳ ፑቻላ ቀበሌ እየተከናወነ ያለውን የቆላ ስንዴ ልማት…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮናልድ ኮቢያ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ሙስጠፌ በውይይቱ ለልዑካን ቡድኑ በክልሉ ስላለው ሁኔታ በተለይም በፀጥታና በሰብዓዊ ድጋፎቾ…

የኢትዮጵያና ካሜሮን አምራቾች ትሥሥር የሚፈጥሩበት መድረክ መመቻቸቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና ካሜሩን አምራቾች ልምድ የሚለዋወጡበት እና የዕውቀት ሽግግር የሚያደርጉበት ትሥሥር ለመፍጠር እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የካሜሮን-ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ቻምበር ፕሬዚዳንትና ልዑካን ቡድናቸው የቦሌ ለሚ የኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡…

የባህር ኃይልን ለማዘመን የሚሠጡ ስልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ባህር ኃይል ለማዘመን ከሀገር ውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚሠጡ ስልጠናዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ በብላቴ…

ራስ ምታትን ለማስወገድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ራስ ምታት በሚከሰትበት ጊዜ ወደ ሐኪም ቤት ሳይጓዙ ቀለል ያሉ ነገሮችን በማድረግ ህመሙን ማስታገስ ይችላሉ፡፡ ቀዝቃዛ ነገሮችን በራስ ላይ መጠቅለል፦ የራስ ምታት ወይም ከፍተኛ ማይግሬን በሚያጋጥምበት ጊዜ ቀዝቃዛ ነገሮችን በግንባር ላይ በመጠቅለል…

አንድ የሞሮኮ ኩባንያ ለኢትዮጵያ የማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮው የአፈር ማዳበሪያ አምራች ድርጅት (ኦ ሲ ፒ) የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለመደገፍ የሚውል የ50 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኦ ሲ ፒ የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚ መሀመድ አኑዋር ጀማሊ እንደገለጹት÷ ድርጅቱ…

በሰበታ ከተማ የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ፡፡   ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ መነሻቸው ጋምቤላ ከተማ መሆኑን በሰበታ ፖሊስ መምሪያ የአካባቢ ደህንነት መረጋገጥ ምክትል ዳይሬክተር…