ኢኮኖሚን ከውጭ ሀገራት ጥገኝነት ለማላቀቅ ቀጣይ ሊተኮርባቸው የሚገቡ ስራዎች እንዳሉ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ከውጭ ሀገራት ጥገኝነት ለማላቀቅ መንግስት እየሰራው ያለው ስራ መልካም ቢሆንም ቀጣይ ሊተኮርባቸው የሚገቡ ስራዎች እንዳሉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናግረዋል።
ግብርናውን ወደ ሰፋፊ ሜከናይዜሽን መቀየር፣ ኢንዱስትሪውን ማሳደግ…