ዓለምአቀፋዊ ዜና የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ሥልጣን ሊለቁ ነው Alemayehu Geremew Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምር መንግስት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን የመተማመኛ ድምጽ ማጣታቸውን ተከትሎ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታውቀዋል፡፡ ማሪዮ ድራጊ የጣሊያንን ጥምር መንግስት ያቆየው መተማመናችን አብቅቶለታል ማለታቸውን ቢቢሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕጻናት ሁለንተናዊ ዕድገት በጨዋታ ማስተማር – ከጓቲማላ ተሞክሮ Alemayehu Geremew Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕጻናት ሁለንተናዊ ዕድገት የተሻለ ለማድረግ ወላጆች ጊዜ ሰጥተው በጨዋታ ማስተማር እንደሚችሉ ተገለፀ፡፡ ቻይልድ ፈንድ የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅት ከጓቲማላ በተገኘ ተጨባጭ ተሞክሮ ወላጆች ለሕፃናት ትኩረት በመስጠት እና በጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው የወልቃይት ጠገዴና የራያ የማንነት ጥያቄዎች መልስ እንዲያገኙ እየሰራሁ ነው አለ Alemayehu Geremew Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የወልቃይት ጠገዴና የራያ የማንነት ጥያቄዎች መልስ እንዲያገኙ እየሰራሁ ነው አለ ። የፌዴሬሽን ምክርቤት የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የ2014 በጀት አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ የሠዓት ዕላፊ ተጣለ Alemayehu Geremew Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በጋምቤላ ከተማ የሚታዩ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር የሠዓት ዕላፊ ገደብ መጣሉን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽኅፈት ቤት አስታወቀ። በመሆኑም በጋምቤላ ከተማ የሰዎች እና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊጉ ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበረከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ 10 ሺህ 653 መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበርክቷል፡፡ መጻሕፍቱን የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ኃላፊ የሺ ወልዴ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የበላይ ጠባቂ ኢንጅነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ከ25 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እንደሚወስዱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዚህ ዓመት 25 ሺህ 145 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አብዱላሂ አደም ዩሱፍ እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና 41ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ አስተናጋጅነት የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት…
ስፓርት ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙን ክለቡ አስታወቀ፡፡ ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ÷ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ለአንድ ዓመት ክለቡን እንዲያሰለጥን ተሹሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሁለደሬ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 129 ፋልኮን ሽጉጥ ተያዘ Melaku Gedif Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 129 ፋልኮን ሽጉጥ ተያዘ፡፡ ህገ ወጥ ሽጉጡ መነሻውን ጎንደር ከተማ አድርጎ ከሚሴ ከተማ ለማድረስ በነዳጅ ታንከር ውስጥ ሲጓጓዝ የደቡብ ወሎ ዞን ሰላምና ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 161 ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ቦታዎች ተለይተዋል- የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ61 ቦታዎች ላይ 161 የሚሆኑ በተለያየ መጠን የሚገኙ ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን ከመፍትሔ ሐሳብ ጋር በመለየት ለሚመለከታቸው አካላት ማድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡…