Fana: At a Speed of Life!

አቶ ምትኩ ካሳ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣  ሐምሌ 7፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉት የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር የቀድሞው ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ አቶ ምትኩ ካሳ እና ኢያሱ ምትኩ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ…

በ2014 በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ከልማት ድርጅቶች ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከልማት ድርጅቶቹ ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቦ ለልማት ሥርዎች ማዋሉን አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመንግስት የልማት ተቋማት ክላስተር ዘርፍ አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ…

ሩሲያ እና ዩክሬን በውይይት ሠላም እንዲያሰፍኑ ቻይና ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሹ ጁቲንግ፥ ሩሲያ እና ዩክሬን ጥቅማቸውን ባስጠበቀ መልኩ በመካከላቸው ለቆየው ውዝግብ ዕልባት እንዲሰጡ ቻይና መጠየቋን ገልጸዋል። የአሜሪካ ግምጃ ቤት ጸሐፊ ጃኔት ዬለን ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ በምትቀንስበት…

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ወጣቶች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወጣቶች ለሰላም ግንባታና አካባቢ ጥበቃ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ 2022 የወጣቶች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ፡፡ የምክክር መድረኩ መጠናቀቅን ተከትሎም ተሳታፊዎች በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ተገኘተው ችግኝ…

በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ ኤምባሲ  ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ ኤምባሲ  ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ። በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ አምባሳደር ቶንጉ ሲም  ዛሬ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጎበኝተዋል። አምባሳደር ቶንጉ ሲም  በጉብኝታቸው…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ኮሚሽኑ ላለፉት 4 ወራት ወደ ሥራ ከገባ በኋላ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት ለፕሬዚዳንቷ አብራርቷል። ለምክክሩ በቅድመ ዝግጅት ላይ የሚገኘው…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በ2014 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ ÷ በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ከተለያዩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከዓለም አቀፉ የማላመድ ማዕከል ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዓአለም አቀፉ የማላመድ ማዕከል (ጂሲኤ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ፕሮፌሰር ፓተሪክ ቨርኩጅን ጋር በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ኢትዮጵያ ብሄራዊ የማላመድ እቅድ…

በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ የነበረውን አብሮነት አጠናክሮ ለማስቀጠል የእርቀ ሰላም ኮንፍረስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ እና አካባቢው የተገኘውን ሰላም አጠናክሮ ለማስቀጠል በቡለን ወረዳ ህዝባዊ እርቀ ሰላም ኮንፍረስ ተካሂዷል። በእርቀ ሰላም ኮንፍረሱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ዶክተር አቢዮት…

18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሬጎን የሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል። በውድድሩ ÷ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታዎች በአጠቃላይ 40 ማለትም 21 ወንድና 19 ሴት አትሌቶችን እንደምታሳትፍ ተገልጿል። አትሌቶቹ በ800 ሜትር፣ በ1 ሺህ 500…