የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ደኅንነት ምርምር ለማካሄድ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችል ምርምር ለማካሄድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና ስምንት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ ፊርማ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የሀገርን የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት መራቆትን በመቀንስ ምርታማነትን ለመጨመር የሚውል የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት ተፈረመ፡፡ በኢትዮጵያ መንግሥትና በዓለም ባንክ መካከል መካከል የተደረገው ስምምነት በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ 170 ወረዳዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሚሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለአብርሆት 15 ሺህ መጻሕፍት ለገሱ Feven Bishaw Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላትና ምሁራን 15 ሺህ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍትና ለሦስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን ያደረጉትበተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 10 ሚሊየን ብር በደረቅ ቼክ ያጭበረበረችው 10 ዓመት ተፈረደባት ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ ስንቅ ሳይኖራት ቼክ በማውጣት ወንጀል የተከሰሰች ግለሰብ በ10 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ ፍጥረት አማረ ያዘው በቂ ስንቅ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀል ለመደንገግ የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 693/1…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ክልል የ2015 በጀት 11 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Melaku Gedif Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት የቀረበውን 11 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡ የክልሉ ፉይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ÷ በጀቱ በኢኮኖሚው ውስጥ መዋቅራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ176 ሺህ በላይ የክስ መዛግብት ዕልባት አገኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከ176 ሺህ በላይ መዛግብት ዕልባት ማግኘታቸውን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች እና በፌደራል ዳኞች አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን እንዲቀበል ግፊት ሊያደርግበት ይገባል ተባለ Melaku Gedif Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ከፀብ ጫሪ ድርጊቱ በመውጣት የሰላም አማራጮችን እንዲጠቀም የትግራይ ህዝብና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግፊት ሊያደርግበት እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት ባለሙያ ንጋቱ አበበ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ የቱሪዝምና የቴክኖሎጂ ሳምንት ተከፈተ Mekoya Hailemariam Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የኦሮሚያን የቱሪስት መዳረሻዎች ማስተዋወቅ ላይ ያተኮረ የቱሪዝምና የቴክኖሎጂ ሳምንት ተከፈተ፡፡ በመክፈቻው ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፥ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የበለጸገች ሀገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን እንዲቀላቀሉ ከአሜሪካ ይሁንታ አገኙ Alemayehu Geremew Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ፊንላንድ እና ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እንዲቀላቀሉ በሚያስችሉት ፕሮቶኮሎች ላይ መፈረማቸው ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ የቃል ኪዳን ድርጅቱን እንዲቀላቀሉ ከዴሞክራቲክ እና ከሪፐብሊካን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንን ያጋመዱ የአብሮነት እሴቶች በትምህርት ስርዓት ውስጥ ቦታ አጥተው መቆየታቸው እንዲሸረሸሩ አድርጓል – ምሁራን Shambel Mihret Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንን ያጋመዱ የአብሮነት እሴቶች በትምህርት ስርዓት ውስጥ ቦታ አጥተው መቆየታቸው እንዲሸረሸሩ ማድረጉን የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች ተናገሩ። የማህበራዊ ሳይንስ እና የፍልስፍና ተመራማሪው ዶክተር ተሾመ አበራ ፥ ማህበራዊ እሴቶቻችን…