Fana: At a Speed of Life!

14 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የመስኖ ፕሮጀክት እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን 14 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የአጂማ- ጫጫ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው፡፡ የአጂማ-ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በአንጎለላ ጠራ ወረዳ በአጂማ ወንዝ ላይ ነው እየተገነባ ያለው፡፡ በ5…

የመርሐ ጋርመንት ፋብሪካ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች ነው – ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሐ ጋርመንት ፋብሪካ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ አልባሳት ምርቶችን ለመተካት እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የመርሐ ጋርመንት ፋብሪካ የሥራ…

የደቡብ ምዕራብ ክልል ምክር ቤት የብዝሃ ዋና ከተሞች ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት የብዝሃ ዋና ከተሞች ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል። ክልሉ አራት ብዝሃ ዋና ከተሞች እንደሚኖሩት  የተገለፀ ሲሆን እነሱም፡- ቦንጋ፣ ተርጫ፣ ሚዛን አማን እና ቴፒ ከተሞች የክልሉ ብዝሃ ዋና ከተሞች…

ዎዳ ሜታልስ ኩባንያን ወደ ኢንደስትሪ ፓርክ ለማሳደግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዎዳ ሜታልስን ወደ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማሳደግ የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በስምምነቱ መሰረት÷ ኩባንያው በሰበታ ከተማ አሁን የሚገኝበትን 18 ነጥብ 9 ሔክታር ይዞታ ወደ 100…

1 ሺህ 20 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 20 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች መካከል ሦስቱ ዕድሜያቸው…

በመዲናዋ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ማጠናቀቅ የ2015 ዓ.ም ትኩረት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የህብረተሰቡ ቅሬታ የሆኑ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ማጠናቀቅ የ2015ዓ.ም ትኩረት መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ገለፀ። ከፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…

አሸባሪውን ሸኔ ለማጥፋት የተጀመረው የተቀናጀ ጥረት ውጤታማ እየሆነ ነው – ብ/ጄ ከበደ ገላው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብና የመንግስት ተቀናጅቶ መስራት አሸባሪውን ሸኔ ለማጥፋት የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ እያደረገው ነው ሲሉ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ወለጋ ዞን ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ከበደ ገላው ገለጹ። ጀኔራል መኮንኑ እንደገለጹት÷…

በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል አከባበር ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል መሪ ዕቅድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር÷ውይይቱ ባለፉት ዓመታት በበዓሉ አፈጻጸም የተስተዋሉ…

የካፍ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ሱፐር ሊግ ውድድርን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ከፊፋው አቻቸው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጋር በመሆን የአፍሪካ ሱፐር ሊግ ውድድርን በዛሬው እለት ይፋ አድርገዋል፡፡ ውድድሩ ይፋ በሆነበት ወቅት የታንዛኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቃሲም ማጃሊዋ…

በጋምቤላ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በክልሉ የሚስተዋሉ የፀጥታና የሰላም ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚያስችል ሁኔታ ላይ ውይይት እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ÷ በክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት…