የዜና ቪዲዮዎች መንግስት ለአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን አስተዳደር ወሰን ጉዳይ ትኩረት ሰጥቶ እንዲያካልል ነዋሪዎች ጠየቁ Amare Asrat Aug 9, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=qN8-3pJMWY0
የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል የአስተዳደር ወሰን አለመካለል እየፈጠረ ያለው ችግር Amare Asrat Aug 9, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=XN-RWR8_AwM
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ሀገርን ለመገንባት ሁሉም ሚናውን መወጣት ይጠበቅበታል – ፕ/ር መስፍን አርአያ Meseret Awoke Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳዮችን ነቅሶ በማውጣት በውይይት እየፈቱ የጋራ ሀገር ለመገንባት ሁሉም ሚናውን መወጣት ይጠበቅበታል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገለጹ። በኮሚሽኑ ሀገራዊ ተልዕኮ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጥ ያለመ ውይይት አፋር ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ገለጹ Meseret Awoke Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠሉን በቀጠናው የሚገኘው የክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ገለፁ። በምስራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና፣ ኪረሙ፣ በኢበንቱ፣ በሀሮሊው እና በሊሙ ወረዳዎች ዙሪያና…
ስፓርት ፈረሰኞቹ በቻምፒየንስ ሊጉ ቅድመ ማጣሪያ ከሱዳኑ አልሂላል ጋር ይጫወታሉ Meseret Awoke Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሱዳኑ አልሂላል ጋር እንደሚያደርግ ታውቋል። ዛሬ ካይሮ ላይ በወጣው የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እጣ አወጣጥ ፕሮግራም መሠረት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለትርፍ ያልተቋቋመውን የአይሁዶች ድርጅት እንዳታግድ የእስራኤል ፕሬዚዳንት ጠየቁ Meseret Awoke Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 03፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለትርፍ ያልተቋቋመ የአይውድ ድርጅትን ሥራ ለማገድ እየተደረገች ያለውን ግፊት እንድታቆም ለማግባባት የእስራኤሉ ፕሬዚዳንት ከሩሲያው አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአቡ ዳቢ በሙቀት መጨነቅ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ Amele Demsew Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 03፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ከፍተኛ የሙቀት መጨመርና በሰውነት ሙቀት መጨናነቅ ምክንያት በትንሹ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ገልፍ ኒውስ ዘግቧል። ከአራቱ ተጎጂዎች መካከል ሦስቱ በረሃ ውስጥ መንገዳቸውን የሳቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል እስካሁን ድረስ 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርት ዘመኑ እስካሁን ባለው መረጃ በአማራ ክልል 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሔክታሩ በኩታ ገጠም እርሻ እየለማ ያለ ሲሆን÷ ከዚህም ውስጥ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ህንድ በማህበራዊ ጉዳዮች ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Shambel Mihret Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከህንድ የማህበራዊ ፍትሕ እና ማብቃት ሚኒስትር ዶክተር ቬሬንድራ ኩማር ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የማህበራዊ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በኒውደልሂ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለ30 ሶማሊያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለ30 የሶማሊያ ዜጋ ለሆኑ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል መስጠቱን አስታወቀ። የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት ክልል አስተዳዳሪ አሲስ ላፍታግሪን ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ፣ ከጂግጂጋ…