Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ በመጪው ጳጉሜን ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ከጳጉሜን 2 እስከ 4 ቀን 2014 በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ጆርካ ኤቨንትስና ኤቲኤክ በጋራ የሚያዘጋጁት ይህ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ÷ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ፣ የእስያና የሰሜን አሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች…

በቤኒሻንጉል በ23 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን ቡልድግሉ ወረዳ ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባውን የቡልድግሉ ከተማ ንጹህ መጠጥ ውኃ ኘሮጀክት መርቀው ከፈቱ። በኘሮጀክቱ ምረቃ ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ…

በኦሮሚያና በደቡብ ለድርቅ ተጋላጭ አካባቢዎች የእንስሳት መኖ እየለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች ለድርቅ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የእንስሳት መኖ ልማት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ቢሮ ኃላፊዎች ገለጹ። የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ አበራ ወርቁ ÷ የእንስሳትን ምርታማነት ለማሳደግ ፣ ዝርያ ለማሻሻልና…

በኦሮሚያ ክልል እስካሁን 5 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት የክረምት ወራት የእርሻ ልማት መርሐ ግብር እስካሁን 5 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈን መቻሉ ተገልጿል፡፡ በዚህ ዓመት የክረምት ወቅት በአጠቃላይ በክልሉ የሚገኘውን 6 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር ያህል የእርሻ መሬት በዘር…

ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የስራ ማስኬጃ ብድር ለማቅረብ ታቅዷል – የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት  ለአምራችኢንተርፕራይዞች 1 ነጥብ 66 ቢሊየን ብር የስራ ማስኬጃ ብድር ለማሰራጨት መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ አቅርቦት ለማሳደግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ…

የጎርፍ አደጋን በመከላከል በተለይም በዝናብ አጠር አካባቢዎች ጥቅም ላይ ለማዋል መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርፍ አደጋን በመከላከል በተለይም በዝናብ አጠር አካባቢዎች ጥቅም ላይ ለማዋል መስራት እንደሚገባ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የጎርፍ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ቅድመ መከላከል ሥራዎች…

ተመድ ለእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት ዘላቂ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት ልዩ አስተባባሪ ቶር ዌንስላንድ የሁለቱን ወገኖች ግጭት በዘላቂነት የሚያስቆም ውይይት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። በፍልስጤም እና በእስራኤል በትናንትናው ዕለት የተደረሰው የተኩስ አቁም…

በክልሉ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋማት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲያስችሉ ይደረጋል -አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያሉ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋማት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲያስችሉ የማድረግ ስራ ትኩረት እንደሚሰጠው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ መንደር 13 ቀበሌ፥ በ4 ነጥብ 5…

ከተሞችን አረንጓዴ ውብና ጽዱ በማድረግ ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሞችን አረንጓዴ ውብና ጽዱ በማድረግ ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። የከተሞችን ቆሻሻ ወደ ሌሎች ምርቶች ለመቀየር የሚያገለግል የመፍጫ ማሽን የድጋፍ ርክክብ መርሐ ግብር እየተካሄደ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ÷ የአስፈጻሚ አካላት የአፈጻጸም ሪፖርት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የዋና ኦዲተር ሪፖርቶችን እንዲሁም የክልሉን…