ስፓርት አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን አጠናቀቀ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ አቡበከር ከወራት በፊት ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር በደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ደቡብ አፍሪካ ቢያቀናም ዝውውሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ተልዕኮውን በአግባቡ እንዲወጣ አሳሰበ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ተልዕኮውን በአግባቡ ለመወጣት ዝግጁ መሆን ይጠበቅበታል ሲል አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ከብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ ዞን በሸርቆሌ ወረዳ ከ23 በላይ የፀረ-ሰላም ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ዞን ሸርቆሌ ወረዳ በጥምር የፀጥታ ኃይሉ በተካሄደ ዘመቻ በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ23 በላይ የፀረ-ሰላም ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ፡፡ የሸርቆሌ ወረዳ ሠላም ግንባታና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልባሲጥ አጣሂር…
የዜና ቪዲዮዎች ብሔራዊ የደኅንነት ም/ቤት የደህንነት ስጋቶችን መሰረት አድርጎ ያከናወናቸው ተግባራት Amare Asrat Aug 8, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=XS7pvAouPVo
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚከሰቱ ግጭቶችን ከመሠረቱ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኙ የየዞኖቹ የሰላም ኮሚቴ አባላት፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የሚከሰቱ ግጭቶችን ከመሠረቱ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት አካሂደዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች የብሔራዊ የደኅንነት ም/ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ Amare Asrat Aug 8, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=D8c6z9liRac
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጸጥታና ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ስኬታማ ስራ መከናወኑ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ወስጥ በአገር አቀፍ ደረጃ ጸጥታና ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸውን ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ ሽያጭ በአዲስ መልክ እንደሚጀመር የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገወጥ የሲሚንቶ ንግድን ለመቆጣጠር በአዲስ መልክ ሽያጭ እንደሚጀመር የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አሻግሬ ጀንበሬ በሰጡት መግለጫ÷ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያወጣውን መመሪያ መሠረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል በርካታ አውዳሚና ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ Feven Bishaw Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል አሸባሪው የአልሸባብ ቡድን የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በድብቅ ወደ ሀገሪቱ ያስገባቸውን በርካታ አውዳሚና ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ። የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በቁጥጥር ስር ካዋላቸው አደገኛና አውዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ ዘርፉን በእውቀትና በቁርጠኝነት መምራት ይገባል -አቶ አወል አርባ Amele Demsew Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ዘርፉን በእውቀትና በቁርጠኝነት መምራት እንደሚገባቸው የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ። በክልሉ በ2014 የገቢ አሰባሰብ እቅድ…