የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ አደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ ተገኝተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ 52 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ ተገኝተዋል የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና 998 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 998 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 985 ወንዶች ሲሆኑ አንድ ሴት እንዲሁም እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ 12 ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፋይናንስ ዘርፍ ላይ በተሠራው ሥራ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዓለምአቀፋዊ ጫናዎችን ተሻግሮ ዕድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት የፋይንስ ዘርፉ ላይ በተሰራው ስራ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የወቅቱን ዓለምአቀፋዊ ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች ተሻግሮ ዕድገት ማስመዝገብ መቀጠሉን የብሔራ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ገለጹ፡፡ በፋይናንስ ዘርፍ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እህል የጫኑ ተጨማሪ ሁለት መርከቦች ከዩክሬን ተነስተዋል Alemayehu Geremew Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ሁለት የወጪንግድ እህል የጫኑ መርከቦች ከዩክሬን ጥቁር ባሕር ወደቦች መነሳታቸውን የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ እንደገለጸው በተደረሰው ሥምምነት መሠረት የመጀመሪያዋ የወጪ ንግድ እህል የጫነች መርከብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2015 በጀት ዓመት የክልሉን ሠላም በማጠናከር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች ይከናወናሉ -አቶ አሻድሊ ሀሰን Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2015 በጀት ዓመት የክልሉን ሠላም የበለጠ በማጠናከር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች እንደሚከናወኑ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ከክልሉ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከክልሉ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ ፡፡ የውይይት መድረኩ የክልሉ ወጣቶች በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በሚኖራቸው ሚና እና ለወጣቱ ከሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ“ቴክስት ሪኮግኒሽን” ቴክኖሎጂ ላይ በትብብር ለመሥራት ከቻይናው ዩኒቨርሲቲ ጋር ሥምምነት ተደረሰ Alemayehu Geremew Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከቻይናው ሁዌዦንግ ዩኒቨርሲቲ ጋር በ“ቴክስት ሪኮግኒሽን”ቴክኖሎጂ ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በቴክስት ሪኮግኒሽን ቴክኖሎጂ ላይ በቻይና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም አቅጣጫዎችን አስቀመጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ምክር ቤቱ በስብሰባው በቀደሙት ወራት ተለይተው የነበሩ ሀገራዊ ሥጋቶችን መሠረት በማድረግ የተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመኸር እርሻ ለአግሮ ኬሚካል ግዢ ከ60 ሚሊየን ዶላር በላይ ተመድቧል – የግብርና ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014/2015 የመኸር ምርት ዘመን የአግሮ ኬሚካል እጥረት እንዳይከሰት ከ60 ሚሊየን ዶላር በላይ በጀት ተመድቦ በግዥ ሂደት ላይ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሶፊያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በወንዝ ውስጥ ሰምጦ የነበረ ቦንብ ሳይፈነዳ ተገኘ Meseret Awoke Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ውስጥ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በወንዝ ውስጥ ሰምጦ እስከዛሬ ሳይፈነዳ የቆየ ግዙፍ ቦንብ በድርቅ ምክንያት መገኘቱ ተዘገበ። 450 ኪሎ ግራም ወይም 1ሺ ፓውንድ የሚመዝነው ይህ ቦምብ በድርቅ ምክንያት በተመናመነው ወንዝ ዳርቻ ላይ በአሳ…