የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ 122 ኩንታል አደገኛ ዕጽ ማስወገዱን ፖሊስ አስታወቀ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከምዕራብ አርሲ ዞን ፖሊስና ከሌሎች ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት 122 ኩንታል አደገኛ ዕፅ ይዞ ማስወገዱን ገለጸ። የሻሽመኔ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ሽመልስ ቀናው በወረዳው ውስጥ አደገኛ ዕፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ የአደጋ ስጋት መልሶ ማቋቋም ጥበቃ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ በስፋት ከተወያየ በኋላ ተገቢው ማስተካከያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኒውክሌር ጣቢያ ላይ የሚደረግ ማንኛውም ጥቃት ራስን የማጥፋት ድርጊት ነው – አንቶኒዮ ጉተሬዝ Feven Bishaw Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውክሌር ግጭት ስጋት ከብዙ አሥርት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ተናገሩ፡፡ ኒውክሌር የታጠቁ ሀገራት መንግስታትም የጦር መሳሪያውን ቀዳሚ ምርጫቸው እንዳያደርጉም ጠይቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃላል ምግብ እና ቱሪዝም አውደ ርዕይ እና ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከዒድ እስከ ዒድ የማጠናቀቂያ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሃላል ምግብ እና ቱሪዝም አውደ ርዕይ እና ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሃላል ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ገበያ በቢሊየን የሚቆጠር ዶላርን የሚያንቀሳቅስና ሀገራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋዛ ሰርጥ ለሦስት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደረሰ Alemayehu Geremew Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል ከፍልስጤም ታጣቂዎች ጋር በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሷን አስታውቃለች፡፡ በግብጽ አደራዳሪነት ትናንት የተደረሰው የተኩስ አቁም ሥምምነት በአካባቢው ሠዓት አቆጣጠር ከትናንት ምሽት 11 ሠዓት ከ30 ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል ለ120 ሺህ ሰዎች የአፈር ማዳበሪያ አከፋፈለ Melaku Gedif Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ 120 ሺህ ሰዎች የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኤን ፒ ኤስ የተሰኘ የአፈር ማዳበሪያ እና ዩሪያ ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በማዕከላዊ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 81 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች በ13 ቢሊየን ብር እየተገነቡ መሆኑን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ግብርና ከዝናብ ጥገኝነት የሚያላቅቁ 81 አነስተኛና መካከለኛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች በ13 ቢሊየን ብር እየተገነቡ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ድርቅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአፍሪካ የሚያደርጉትን ጉብኝት በደቡብ አፍሪካ ጀመሩ Meseret Awoke Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በአፍሪካ የሚያደርጉትን ጉብኝት ደቡብ አፍሪካ በመግባት ጀምረዋል፡፡ ጉብኝቱ አንቶኒ ብሊንከን ሩሲያ በአፍሪካ ያላትን ተፅዕኖ ለማሳደግ የምታደርገውን ጥረት ለመመከት እንደሆነ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ ህግ አውጪ እና አማካሪዎች ልዑካን ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን የሚገኙ የግብርና ስራዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ህግ አውጪ እና አማካሪዎች ልዑካን ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ መንግስት ንብረት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በ60 ቀናት የተገነቡና ነባር የተለያዩ 57 ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በ60 ቀናት ተገንብተው የተጠናቀቁና ነባር የተለያዩ 57 ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ÷ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች…