Fana: At a Speed of Life!

በከተሞች የመሠረተ ልማት እቅዶችን ውጤታማ ለማድረግ ሰፊ ጥረት ተደርጓል -አቶ ተስፋዬ ይገዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ማከናወን ተችሏል ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ይገዙ ተናገሩ፡፡   በደቡብ…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ወደ 2ኛ ምዕራፍ በሚንደረደርበት ሰዓት የሚዲያ ተቋማት በስፋት መገንባታቸው ወሳኝ ነው -ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ወደ ሁለተኛ ምዕራፍ በሚንደረደርበት ሰዓት የሚዲያ ተቋማት በስፋት መገንባታቸው ወሳኝ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በደሴ…

ቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመንና ለማሳደግ ጉልህ ሚና ይጫወታል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡልቡላ የተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርናውን ዘርፍ ለማያዘምንና ለማያሳደግ ጉልህ ድርሻ እንዳለው የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ ባለሃብቶችና የግል አልሚዎችን በተሻለ ደረጃ ለመጥቀም ሙሉ ዝግጅቱን ያጠናቀቀው…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ አልሸባብን ለማስወገድ በጋራ መስራታቸው የሀገራቱን ጠንካራ የትብብር መንፈስ በተግባር ያረጋገጠ መሆኑን መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሶማሊያ የጋራ ጠላታቸውን አሸባሪው አልሸባብን ለማስወገድ በጋራ መስራታቸው ከምንጊዜውም በላይ የሀገራቱን ጠንካራ የትብብር መንፈስ በተግባር ያረጋገጠ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ወደ መቀሌ ተጉዞ የነበረው የዲፕሎማቶች ልዑካን ቡድን የህዋሃትን የውሽት ትርክት ማስተጋባቱ ስህተት ነው – ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ መቀሌ ተጉዞ የነበረው የዲፕሎማቶች የልዑካን ቡድን የህዋሃትን የውሽት ትርክት ማስተጋባቱ ስህተትነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ለገጣፎ በሚገኘው ዲቦራ ፋውንዴሽን ጊቢ ውስጥ በ19 ሚሊየን ብር የተገነባው የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤትን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መርቀዋል።…

የተጠና እርምጃ በመውሰድ በአሸባሪው ሸኔ ላይ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጠና እርምጃ በመውሰድ በአሸባሪው ሸኔ ላይ ኪሳራ ማድረስ መቻሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም፥ የአሸባሪው ሸኔን ጥቃትን…

ያጋጠሙ ችግሮችን በድል ለመወጣት የመገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ ነው – አብርሃም አለኸኝ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ያጋጠሙ ችግሮችን በድል ለመወጣት የመገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም አለኸኝ ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በደሴ ከተማ ያሰገነባውን አዲስ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ህንጻ…

ፋና 100 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በደሴ ያስገነባው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 100 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በደሴ ከተማ ያስገነባው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው፥ ሚዲያ የመረጃ ተደራሽ ብቻ ሳይሆን ፋና…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ኡሁሩ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ባጫ ደበሌ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አሁሩ ኬንያታ አቀረቡ። አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅትም፥ ረዥም ዓመታትን ያስቆጠረውን እና ባለ ብዙ መልክ የሆነውን…