Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያን ለነገው ትውልድ ስናስረክብ ምቹ የመኖሪያ አካባቢን በመፍጠር መሆን አለበት- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለነገው ትውልድ ስናስረክብ ምቹ የመኖሪያ አካባቢን በመፍጠር ጭምር መሆን አለበት ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር  ጽህፈት ቤት÷ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት የአካባቢ ማስዋብ…

“በጎነት ለአብሮነት” የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 4ኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራተኛ ዙር "በጎነት ለአብሮነት" የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞች የምረቃ መርሐ ግብር በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ፡፡ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ላለፉት 22 ቀናት የሕይወት ክህሎት፣ የአካል ብቃትና የአመለካከት ብስለትን የሚያሳድጉ…

በደቡብ ምዕራብ ክልል አልፎ አልፎ የሚስተዋለውን የጸጥታ ስጋት ለመቆጣጠር የተሰራው ስራ አንጻራዊ ሰላም አምጥቷል- ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በድንበር አካባቢ አልፎ አልፎ የሚስተዋለውን የጸጥታ ስጋት ለመቆጣጠር ከሕብረተሰቡ ጋር የተሰራው ስራ አንጻራዊ ሰላም ማምጣቱን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ፡፡ ምክትል…

የሥራ ዕድል ፈጠራን በበቂ ሁኔታ ለማመቻቸት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ያለው ብቃት ሊጠናከርና ሊፋጠን ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ዕድል ፈጠራን በበቂ ሁኔታ ለማመቻቸት፣ መሥሪያ ቤቱ ያለው ብቃት ሊጠናከርና ሊፋጠን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

በምዕራብ አርሲ ዞን “አርዳይታ” ምርጥ ዘር እርሻ ልማት አካባቢ ለሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን በ"አርዳይታ" ምርጥ ዘር እርሻ ልማት አካባቢ ለሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች  የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉም በምዕራብ አርሲ ዞን ‘አርዳይታ’ ምርጥ ዘር እርሻ…

ቻይና በቁልፍ ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ ጋር ያላትን ትብብር ማቋረጧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር በተለያዩ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ የነበራትን ትብብር ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡   የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ እርምጃው የአሜሪካ የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ…

በመዲናዋ የተሰረቁ ከ1 ሺህ 200 በላይ የሞባይል ስልኮችና 87 ላፕቶፖች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተሰረቁ ዕቃዎች ይከማቹባቸዋል በተባሉ ቤቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ 69 ተጠርጣሪዎች፣ 1 ሺህ 232 የሞባይል ስልኮች፣ 87 ላፕቶፖችና ሌሎች በርካታ እቃዎች መያዙን ፖሊስ ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥናትን መነሻ አድርጎ ባደረገው…

የፌዴራል፣ የክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤቶች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል፣ የክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡   የጋራ መድረኩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ነው በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…

“ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት በደሴ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው "ስለ ኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት "የጋራ እሴቶቻችን ስለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። በስምንተኛው ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ላይ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና ዑስታዝ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡   ምክር ቤቱ የተወያየባቸውና ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፦…